ዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። የ2026ቱ የዓለም…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የሆነችው ግብፅ ሞ ሳላን ጨምሮ ወሳኝ ተጫዋቾች የጠራችበትን የ24 ተጫዋቾች ስብስብ ይፋ አድርጋለች።…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጂቡቲ ጋር ለሚያደርጋቸው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።…
Continue Reading
የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች
የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውና አሸንፋለች። ከ17 ዓመት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-0 ዩጋንዳ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመልስ ጨዋታ የዩንጋዳ ብሔራዊ ቡድንን በመለያ ምት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ካለፈበት…

ሪፖርት | ሉሲዎቹ ክሬንሶቹን ረተው የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያቸውን በድል አልፈዋል
በሞሮኮ ለሚዘጋጀው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ በመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ መርሐግብርን ከ ዩጋንዳ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የዛሬው የጎረቤት ሀገራት ጨዋታን የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
ዛሬ አመሻሽ 11 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ሱዳን የሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ በምስራቅ አፍሪካ ሀገር ዳኞች እንደሚመራ ታውቋል።…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ማጣርያ ከሱዳን ጋር ለሚያደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዝግጅት…
Continue Reading
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከረሱት ድል ጋር ታርቀዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ893 ቀናት በኋላ በፉክክር ጨዋታ ድል አድርጓል። በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድቡ የመጨረሻ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ ውጭ መሆናቸው ተረጋግጧል
የታንዛንያ ብሔራዊ ቡድን ከ18 ዓመታት ቆይታ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ረቷል። ታንዛንያዎች ባደረጓቸው ፈጣን ጥቃቶች የጀመረው…