የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ893 ቀናት በኋላ በፉክክር ጨዋታ ድል አድርጓል። በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድቡ የመጨረሻ…
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ ውጭ መሆናቸው ተረጋግጧል
የታንዛንያ ብሔራዊ ቡድን ከ18 ዓመታት ቆይታ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ረቷል። ታንዛንያዎች ባደረጓቸው ፈጣን ጥቃቶች የጀመረው…

ሦስት ተጫዋቾች ከዋልያዎቹ ጋር አይጓዙም
ነገ ወደ ኪንሻሳ የሚያቀኑት የመጨረሻ 20 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ኮንጎ…

የዋልያዎቹ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ እየሠሩ አይደለም
በአሁኑ ወቅት የመጨረሻ ልምምዱን እያደረገ በሚገኘው ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ሦስት ተጫዋቾች ልምምድ አልሠሩም። የፊታችን ሕዳር 7…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ
ዋልያዎቹ ከሣምንት በኋላ ለሚያደርጓቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
Continue Reading
ዋልያዎቹ የሜዳቸውን ጨዋታ የት ያደርጋሉ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ያለበትን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርግበት ቦታ ታውቋል። በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው
👉 “ከአምስት ቀን በኋላ እለቃለሁ…” 👉 “እኔ ከማንም በላይ እጎዳለሁ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ ለዝሆኖቹ ዛሬም እጅ ሰጥተዋል
በሞሮኮ ለሚደረገው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ መርሀግብር የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን ከሁለት ቀናት በኋላ ዛሬ ያደረጉት የኢትዮጵያ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከነገው የጊኒ ሁለተኛ መርሐግብር በፊት ምን አሉ?
👉 “ዓላማችን ከጨዋታው ነጥብ መውሰድ ነበር።” 👉 “በእኛ በኩል በድክመታችን ላይ ስለሠራን የነገው ጨዋታ እንደ ባለፈው…