ሪፖርት | ዋልያዎቹ ለዝሆኖቹ ዛሬም እጅ ሰጥተዋል

በሞሮኮ ለሚደረገው የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ መርሀግብር የደርሶ መልስ ጨዋታቸውን ከሁለት ቀናት በኋላ ዛሬ ያደረጉት የኢትዮጵያ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከነገው የጊኒ ሁለተኛ መርሐግብር በፊት ምን አሉ?

👉 “ዓላማችን ከጨዋታው ነጥብ መውሰድ ነበር።” 👉 “በእኛ በኩል በድክመታችን ላይ ስለሠራን የነገው ጨዋታ እንደ ባለፈው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጊኒ 4 – 1 ኢትዮጵያ

👉”ድሉ ይገባቸዋል” 👉”ልዩነቱ ግልፅ ነው” 👉”በመከላከል አደረጃጀታችን ችግሮች ነበሩ” በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ አሁንም ሽንፈት አስተናግዋል

በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የማጣርያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ አቻው የ4-1…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ አሁንም ሽንፈት አስተናግዋል

በ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የማጣርያ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ አቻው የ4-1…

ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት የዋልያዎቹ አለቃ ምን አሉ?

“ለማሸነፍ ነው ወደዚህ የመጣነው አቻም ሆነ ሌላ ውጤት ምንም አማራጭ የለውም” “…አሁን ላይ ሁሉንም ነገር ለምደነዋል”…

የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል

ነገ ምሽት 1 ሰዓት የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ጊኒ ጨዋታ በባለሜዳው ሀገር አልቢትሮች ይመራል። በአህጉራችን ትልቁ የብሔራዊ…

ሪፖርት | ቀይ ቀበሮዎች በሦስት ሽንፈቶች ከውድድሩ ተሰናብተዋል

በ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ በቡሩንዲ 3ለ2 ተረታ ያለምንም ነጥብ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከውድድሩ ቢሰናበትም የምድብ የመጨረሻ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል

ከውድድሩ መሰናበቱን ቀድሞ ያወቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ ከቡሩንዲ አቻው ጋር ያከናውናል። የምስራቅ…

ኢትዮጵያዊው አማካይ በጉዳት ምክንያት ከጨዋታ ውጭ ሆኗል

ከትናንት በስቲያ ወደ አቢጃን ካቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ጉዳት ማስተናገዱ ተሰምቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…