ዛሬ አመሻሽ 11 ሰዓት ኢትዮጵያ እና ሱዳን የሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ በምስራቅ አፍሪካ ሀገር ዳኞች እንደሚመራ ታውቋል።…
ቻን ማጣርያ

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ማጣርያ ከሱዳን ጋር ለሚያደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዝግጅት…
Continue Reading
የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለ ተጫዋቾች ምርጫ እና ስለ ቀጣይ ዕቅዳቸው ምን አሉ ?
👉 “ለውጦች ይመጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ… 👉 “ጋቶች ጥሩ ነገር ይሰራል ጠንካራ ተጫዋች ነው.. 👉” ያሬድ…

ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንደማትጫወት ገለፀች
በቻን ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጋር የተደለደለችው ኤርትራ ጨዋታዎቹን እንደማታከናውን አሳውቃለች። በምስራቅ አፍሪካ ሦስት ሀገራት በሚዘጋጀው የ2025…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አድርጓል
ጊዜያዊው የዋልያዎቹ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ ሱዳን ጁባ ብሔራዊ…
Continue Reading
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታዎች የሚደረግበት ስፍራ ታወቀ
በቻን የማጣሪያ ውድድር የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከሜዳቸው ውጪ የሚያደርጓቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች የት እንደሚደረጉ ተረጋግጧል።…

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ?
በ2024 የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሚያደርጉትን ጨዋታ በተመለከተ ማጣራት አድርገናል። ባሳለፍነው ሳምንት…

ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የግብ ዘባቸውን አያገኙም
ነገ 10 ሰዓት የቻን የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂውን…

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ገብተው ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ
ወሳኝ ጨዋታቸውን በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚያደርጉት ዋልያዎች በአዲስ አበባ በኩል ወደ ሩዋንዳ እንደሚያቀኑ ታውቋል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት…

የሩዋንዳ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ኢትዮጵያ ግብፅን በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ስትረታ የጨዋታው የመሐል ዳኛ የነበሩት ቡሩንዲያዊ በሳምንቱ መጨረሻ በቻን የመጨረሻ…