የነገው የዋልያዎቹ ተጋጣሚ አሠልጣኝ ካርሎስ አሎስ ፌረር በጨዋታው ዋዜማ ስለቡድናቸው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የቻን…
ቻን ማጣርያ

ሩዋንዳ ለወሳኞቹ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች ዝግጅቷል ዛሬ ጀምራለች
የፊታችን ዓርብ እና ነሐሴ 29 ከዋልያዎቹ ጋር የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የሩዋንዳ…

የዋልያዎቹ ተፋላሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ነሐሴ 20 እና 29 በቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ ዋልያዎቹን የሚፋለመው የሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ…

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ከሩዋንዳ አቻው ጋር የቻን ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ…

ዋልያዎቹ ለቻን የመጨረሻ ዙር የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል
በቻን ማጣርያ የመጨረሻው ዙር ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ ጀምሯል። በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮን…

የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚደረግበት ቦታ ታውቋል
ባለንበት ወር መጨረሻ በቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የሚገናኙት ኢትዮጰያ እና ሩዋንዳ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን የት እንደሚያደርጉ…

ሱራፌል ዳኛቸው ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆነ
ከቀናት በኋላ የቻን የመጨረሻ ዙር የማጣሪያ መርሐ-ግብር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ አማካዩን ከስብስቡ ውጪ አድርጎ…

ለቻን ማጣርያ 23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገላቸው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው የቻን ማጣርያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን ፌዴሬሽኑ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ከመጀመሪያው ጨዋታ አንፃር የሁለተኛው ጨዋታ በሁሉም የጨዋታ ክፍሎች ላይ መሻሻል የታየበት ነበር” 👉”እኛ ራሳችንን የምስራቅ አፍሪካ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያላቸውን ውል በተመለከተ ሀሳብ ሰጥተዋል
👉”ውሉ አልቋል። የምትስማማ ከሆነ ትቀጥላለህ ፤ ካልሆነ ሌሎች አማራጮችን ታያለህ” 👉”በእኔ በኩል ከክለብ የመጡ የተጨበጡ ጥያቄዎችን…