በትናንትናው ዕለት አመሻሽ መቐለ የገቡት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምድ ጀምረዋል። ከሩዋንዳ ጋር ላለባቸውው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ…
ቻን
ቻን 2020| አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በዛሬው ዕለት ዝግጅታቸው የሚጀምሩት ዋልያዎቹ ፍፁም ዓለሙ እና ፍቃዱ ዓለሙን ጨምሮ ስምንት ተጫዋቾችን ቀላቅለው በአጠቃላይ በ24…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተወሰኑ ለውጦች አድርጎ ወደ ዝግጅት ይገባል
የሃገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ ለሚሳተፉበት ቻን ውድድር ማጣርያ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መቐለ በማቅናት ዝግጅት የሚጀምሩት ዋልያዎቹ…
ዋልያዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ። የሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት…
ትግራይ ስታዲየም የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታን ያስተናግዳል
በካፍ እውቅና ሳያገኝ በመቆየቱ እስካሁን የብሄራዊ ቡድን ጨዋታ ያላስተናገደው የትግራይ ስታዲየም የመጀመሪያ ጨዋታውን እንዲያስተናግድ መወሰኑን የኢትዮጵያ…
” …እኔ ተሸንፈናል ብዬ አላስብም” የጅቡቲ አሰልጣኝ ጁሊያ ሜት
ከትናንት በስቲያ ለቻን 2020 የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጎረቤት ሃገር ጅቡቲን በደርሶ መልስ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
የአሰልጣኞች አስተያየት፡ ኢትዮጵያ 4-3 ጅቡቲ
በቻን 2020 ማጣርያ ኢትዮጵያ ድሬዳዋ ላይ በዝግ ስታዲየም ጅቡቲን ገጥማ 4-3 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ የማጣርያ ዙር…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ በጅቡቲ ተፈትና ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች
የ2020 የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ከጅቡቲ አቻው ጋር በዝግ ስቴዲየም የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የኢትዮጵያ እና የጅቡቲ ጨዋታ በዝግ በመካሄዱ ኃላፊነት የሚወስደው ማነው ?
የዛሬው ጨዋታ ከመካሄዱ አስቀድሞ ትናንት አመሻሽ ላይ በኤም ኤ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደው ቅድመ ስብሰባ የጨዋታው ኮሚሽነር…
ኢትዮጵያ ከ ጅቡቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ 4-3 ጅቡቲ ድምር ውጤት፡ 5-3 26′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 43′…
Continue Reading