ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የቻን ውድድር የምድብ እጣ ማውጣት መርሐ-ግብር የሚከናወንበት ቀን ተገልጿል። በ2023 በአልጄሪ አስተናጋጅነት የሚከናወነው…
ቻን
በጉዳት ምክንያት የዋልያዎቹ ስብስብ ላይ የአንድ ተጫዋች ለውጥ ተደርጓል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ጉዳት የገጠመው ተከላካዩን በሌላ ተጫዋች ተክቷል። በአልጄርያ…
ዋልያዎቹ ለቻን ማጣሪያ የሚያደርጉትን ልምምድ ቀጥለዋል
ታንዛኒያ ላይ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ከተማ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ሐምሌ 15 እና 21 በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ደቡብ ሱዳኖች የመጨረሻ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል።…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ዝግጅቷን ጀምራለች
በቻን ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የምትፋለመው ደቡብ ሱዳን በትናንትናው ዕለት ዝግጅቷን ጀምራለች። በሀገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚጫወቱ…
ለዋልያዎቹ ጥሪ ተደርጓል
ከደቡብ ሱዳን ጋር የቻን ማጣሪያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን…
ዋልያዎቹ የቻን የማጣሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ሀገር ታውቋል
የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርት አለማሟላቱን ተከትሎ የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ከሀገር ውጪ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቻን ውድድር ነገ ጨዋታ ይመራሉ
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ነገ የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በመሐል ዳኝነት…
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ወደ ካሜሩን አቅንተዋል
በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር እና ተዛማጅ ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ለሳምንታት ቆይታ ወደ…
ሊዲያ ታፈሰ የቻን ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች
ኢትዮጵያዊቷ ጠንካራ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በ2021 ለሚደረገው የቻን ውድድር ላይ ከሚመሩ 19 ዳኖች ውስጥ ብቸኛዋ ሴት…