በቀጣዩ ሳምንት ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታ ያላት ማላዊ በአቋም መለኪያ ጨዋታ አቻ…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

ነበልባሎቹ ስብስባቸው ይፋ አደረጉ
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የሆነችው ማላዊ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ማላዊዎች…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ልታደርግ ነው
ሰኔ 13 ከኢትዮጵያ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ያለባት ማላዊ ለጨዋታው የምታደርገውን ቅድመ ዝግጅት ስትቀጥል በቀጣዩ ሳምንትም…

በዋልያዎቹ ምድብ የምትገኘው ማላዊ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች
ኢትዮጵያ በምትመራው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ምድብ የምትገኘው ማላዊ በትናንትናው ዕለት የአቋም መለኪያ ጨዋታ አከናውናለች። ከቀናት በኋላ…

በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ማላዊ ዝግጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላይ እያደረገች ትገኛለች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ባሉበት ምድብ የምትገኘው ማላዊ ዝግጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላይ እያደረገች ሲሆን በነገው ዕለትም…

ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ከጊኒ ጋር ሁለት ጨዋታዎች የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፍልሚያዎቹ በፊት ሀገሩ ላይ የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንደሚያደርግ…

ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
መጋቢት 15 እና 18 ለሚደረጉት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ይፋ ሆኗል። በአሠልጣኝ ውበቱ…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል
መጋቢት 15 እና 18 ከጊኒ አቻው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ቀጣዩን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ከአንድ ወር በኋላ ሞሮኮ ላይ የሚደረገውን የጊኒ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…