የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርት አለማሟላቱን ተከትሎ የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ከሀገር ውጪ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

የዋልያውን የማላዊ ቆይታ የተመለከቱ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ገለፃ ተደርጎባቸዋል
👉”…የመስከረሙ ጨዋታ ከመድረሱ በፊት በተቻለ መጠን የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለውድድር ለማድረስ እንደሚሰራ ተነግሮናል” ባህሩ ጥላሁን 👉”የባህር…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉” ግብፆች ወረዱ ያስባለው የእኛ መብለጥ ነው። በዛ ቀን ኢትዮጵያ ጥሩ ስለሆነች ግብፅ አንሳለች” 👉”ከጨዋታው በፊት…

የዋልያዎቹ እና ፈረኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ ምሽት በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት ሀሳብ ሰጥተዋል
👉”የሳላ መኖር እና አለመኖር የእኛ እቅድ ላይ ምንም ተፅዕኖ አያደርግም” ውበቱ አባተ 👉”ከምድባችን ለማለፍ በምናደርገው ጉዞ…

ሱራፌል ዳኛቸው ለነገው ጨዋታ ይደርስ ይሆን ?
ነገ ምሽት የግብፅ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካዩን ሊያጣ ይችላል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

ግብፅ ተጨማሪ ተጫዋች ከሐሙሱ ጨዋታ ውጪ ሆኖባታል
ከነገ በስትያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የምትገጥመው ግብፅ በጉንፋን ህመም ምክንያት ተከላካዩዋን አጥታለች። በቀጣዩ ዓመት በምዕራብ አፍሪካዊቷ…

መሐመድ ሳላ ከኢትዮጵያው ጨዋታ ውጪ ሆኗል
የፊታችን ሐሙስ ከዋልያዎቹ ጋር ፍልሚያ የሚጠብቃት ግብፅ መሐመድ ሳላ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ሆኖባታል። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…