👉”በሁለቱም ጨዋታዎች ለቀዳሚ አሰላለፍ የተጠጋውን ስብስብ በማሰለፍ ማሸነፍ ይቻላል ፤ ግን… 👉”በጨዋታው ከውጤት ይልቅ ተጫዋቾቹን ለማየት…
ዠ ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች

ዋልያው በድጋሚ ከሌሶቶ ጋር አቻ ተለያይቷል
አዳማ ላይ ከሌሶቶ አቻው ጋር ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ አቻ ተለያይቷል።…

የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል
በነገው ዕለት ከዋልያው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ደርሷል።…

የቻን ማጣሪያ ድልድል ታውቋል
ዋልያዎቹ በቀጣዩ የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ በማጣሪያው ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች ብቻ የሚደረገው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል የተሰባሰበ ሲሆን ነገ የመጀመሪያ ልምምድ ያደርጋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

ዋልያዎቹ ነገ ልምምድ ይጀምራሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል የተሰባሰበ ሲሆን ነገ የመጀመሪያ ልምምድ ያደርጋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

ብሔራዊ ቡድኑ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ ማድረግ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አስተላልፏል። በ2023 በአይቮሪኮስት…

ዋልያው ከሜዳው ውጪ ጥሩ በተንቀሳቀሰበት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተረቷል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ከኮሞሮስ አቻው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 2-1 በሆነ…

ከነገው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በፊት የኮሞሮስ ተጫዋቾች ሀሳብ ሰጥተዋል
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] 👉”ለቀልድ ስላልሆነ የተሰባሰብነው ጨዋታውን በትኩረት እንቀርባለን” መሐመድ የሱፍ 👉”የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ…

የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] መጋቢት 16 ከኮሞሮስ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ በትናንትናው ዕለት የተሰባሰበው ዋልያው ከኢትዮጵያ…