አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከዛሬው ጨዋታ በፊት ምን አሉ ? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…
የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ

የዛሬ ምሽቱ የዋልያዎቹ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ጂቡቲ እና ኢትዮጵያ ሞሮኮ ላይ የሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 4ኛ ጨዋታ…

የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
ነገ ምሽት 1 ሰዓት ጂቡቲ እና ኢትዮጵያ የሚያደርጉትን የጎረቤት ሀገራት ወሳኝ ፍልሚያ የሚመሩ አልቢትሮች ተለይተዋል። የዓለም…

‘የዱር ውሾቹን’ የተመለከቱ አንዳንድ መረጃዎች
በነገው ዕለት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በሜዳዋ የምትገጥመውን ጊኒ ቢሳው የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን…

የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ እና ማላዊን ጨዋታ የመሩት አልቢትር ከሦስት የሀገራቸው ረዳቶች ጋር በመሆን ዳግም ነገ የሚደረገውን…

የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዛሬ ገና ዘግይቶ ወደ ቢሳው እያመራ ነው
ዋልያዎቹ በነገው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የቡድኑ አባላት ሰኞ ስፍራው ቢደርሱም አንድ ተጫዋች ግን…

ጊኒ ቢሳው ወሳኝ ተጫዋቿን በኢትዮጵያ ጨዋታ አትጠቀምም
በተርኪ ሊግ ካይዘሪስፖር የሚጫወተው የመስመር ተጫዋች ሀገሩ ጊኒ ቢሳው ከኢትዮጵያ እና ግብፅ ጋር ባለባት ጨዋታ ግልጋሎት…

የሀሙሱ የዋልያዎቹ ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ከነገ በስትያ የሚደረገው የጊኒ ቢሳው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት የሚታይበት አማራጭ እንዳለ ተገልጿል።…

ጊኒ ቢሳው አሁንም ለተጨማሪ ተጫዋቾች ጥሪ አቅርባለች
የፊታችን ሀሙስ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ወሳኝ ጨዋታ ያለባት ጊኒ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጓ ተሰምቷል።…

ዋልያዎቹ ከስብስባቸው አንድ ተጫዋች ቀንሰዋል
ነገ ወደ ጊኒ ቢሳው የሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስብስቡ መካከል አንድ ተጫዋች መቀነሱ ታውቋል። ከፊታቸው ላለባቸው…