ወልዋሎ ዓ/ዩ ደደቢትን 1-0 ከረታበት የስድስተኛ ሳምንት የሊጉ የዛሬ ጨዋታ በኋላ በሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዮቹ አስተያየቶች…
ደደቢት
ሪፖርት | አፈወርቅ ኃይሉ ወልዋሎን በድጋሚ ታድጓል
ትግራይ ስታድየም ላይ በተደረገ የሊጉ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ በአፈወርቅ ኃይሉ የተጨማሪ ደቂቃ ግብ ደደቢትን 1-0…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ደደቢት እና ወልዋሎ መቐለ ላይ የሚገናኙበትን የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ አስመልክቶ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው እናስቃኛችኋለን። ነገ ትግራይ…
የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ከስምምነት ደርሰዋል
የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ የእርስ በርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው ለማድረግ ተስማምተዋል። ዛሬ በጁፒተር…
በፕሪምየር ሊጉ ስድስተኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግሯል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚካሄዱ ሲጠበቅ አንድ ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ…
ድሬዳዋ ድል ሲቀናው ስሑል ሽረ ከጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሐረር ላይ ድሬዳዋ ከተማ ደደቢትን 2-0 ሲረታ ስሑል ሽረ ጅማ አባ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የአምስተኛ ሳምንት 3ኛ ቀን ጨዋታዎች
ዛሬ እና ትናንት ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ነገ በአራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።…
Continue Readingደደቢቶች ከስምንት ቀናት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
በደሞዝ ምክንያት ልምምድ አቋርጠው የነበሩት የደደቢት ተጫዋቾች ዛሬ 10:00 ላይ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ…
የደደቢት ከአጋር ድርጅቶት ቃል የተገባለትን ድጋፍ ባለማግኘቱ የተጫዋቾች ደሞዝ ለመክፈል ተቸግሯል
-በፋይናንስ ቀውስ ምክንያት ተጫዋቾቹን ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ተጫዋቾቹ ልምምድ አቁመዋል። የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ከቅርብ ጊዚያቶች…
አቶ ኢሳይያስ ጂራ የትግራይ እና አማራ ክለቦች የእርስ በእርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው እንደሚያደርጉ ተማምነዋል
– በሁለቱ ክልል በሚገኝ ሜዳ የእርስ በእርስ ጨዋታ ከተደረገ 375 ቀናት ተቆጥሯል። በኢትዮጵያ የውስጥ ውድድሮች ባለፉት…