የፎርማቱን መቀየር ተከትሎ በሊጉ መቆየት የቻሉት ደደቢቶች የቀድሞ አሰልጣኛቸው ጌታቸው ዳዊትን አዲስ አሰልጣኝ አድርገው ለመቅጠር ተስማምተዋል።…
ደደቢት
መሰቦ ሲሚንቶ የደደቢት ንብረትነት ትናንት ተረከበ
በፋይናንስ እጥረት ሲቸገሩ የቆዩት ሰማያዊዎቹ ችግራቸውን የሚቀርፍላቸውን የባለቤት ሽግግር አድርገዋል። ባለፉት ዓመታት በፕሪምየር ሊጉ ጥሩ ስም…
ሪፖርት | ሀዋሳ ደደቢትን በሰፊ ግብ በመርታት ዓመቱን በድል አጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሳምንት ደደቢትን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 5-2 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቦ…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ ለዋንጫው በሚያደርገው ፉክክር ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-1በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያለውን የአንድ ነጥብ ርቀት አስጠብቆ ወደ መጨረሻው ሳምንት አምርቷል። በባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች
ዛሬ በሚደረጉ የሊጉ አራት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ…
Continue Readingየደደቢት ቡድን መሪ በተላለፈባቸው ቅጣት ዙርያ ቅሬታቸውን ገለፁ
በሃያ አራተኛው ሳምንት ደደቢት በበጀት ምክንያት ወደ ሶዶ ባለማምራቱ ፌደሬሽኑ ደደቢት እና ቡድን መሪው ኤፍሬም አበራን…
ደደቢት ተጫዋቾችን ማሰናበቱን ቀጥሏል
ባለፈው ሳምንት ከበርካታ ተጫዋቾች በስምምነት የተለያዩት ሰማያዊዎቹ ከጋናዊው ግብጠባቂ ዓብዱልረሺድ ማታውኪል ጋርም ተለያይተዋል። በዓመቱ መጀመርያ በደደቢት…
ደደቢት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
ባለፈው ሳምንት ከአምስት ተጫዋቾች ጋር የተለያዩት ደደቢቶች አሁን ደግሞ ከሁለት የአማካይ ክፍል ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ዛሬ ከተደረጉ ጨዋታዎች ውስጥ አምስት ግቦች የታዩበት የደደቢት እና የቅዱስ ግዮርጊስ ጨዋታ ካለቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ደደቢትን በማሸነፍ ከመሪው ያላቸውን ርቀት አስጠብቀዋል
በ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ላይ ደደቢት ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደበት ጨዋታ በእንግዳው ቡድን 3-2 አሸናፊነት…