ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

ከሶማሊያ አቻው ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም በአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው ከ23 ዓመት…

ካሜሩን 2019| በዓምላክ እና ኢትዮጵያውያን ረዳቶቹ ወደ ማዳጋስካር ያመራሉ

ትላንት የቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜን የመራው በዓምላክ ተሰማ እና ኢትዮጵያዊያን ረዳቶቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 5ኛ የምድብ ጨዋታን…

የግል አስተያየት | ኦሊምፒክ ቡድናችን እንዴት ነበር ?

አስተያየት በዘርዓይ ኢያሱ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ከ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡደን የሱዳኑን አል ሂላል ኦቢዬድን…

Continue Reading

የ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሙሉ ድልድል

የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል ባለፈው ሳምንት ሲወጣ ሙሉ ድልድሉንም ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች የኦሊምፒክ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ

በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የወንዶች እግርኳስ የአፍሪካ ዞን ቅድመ ማጣርያ ከኅዳር አምስት ጀምሮ የመጀመርያው የማጣርያ ጨዋታዎች…

2018/19 ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሙሉ ድልድል

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በ2017 ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት አህጉራዊ የክለብ ውድድሮች በአንድ የካላንደር ዓመት (ጃንዋሪ-ዲሴምበር) መካሄዳቸው ቀርቶ…

ቻምፒየንስ ሊግ| በዓምላክ ተሰማ በመራው የፍፃሜ ጨዋታ ኤስፔራንስ ዴ ቱኒዝ ቻምፒዮን ሆኗል

ኢትዮጵያዊው አርቢቴር በዓምላክ ተሰማ በብቃት በመራውና በአንድ የካሌደር ዓመት የውድድር ፎርማት ለመጨረሻ ጊዜ በተካሄደው የ2018 የቶታል…

ካሜሩን 2019| ወቅታዊ መረጃዎች በጋና ብሔራዊ ቡድን ዙርያ

በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ ወሳኝ የማጣርያ ጨዋታዎች በኅዳር ወር ይከናወናሉ። ምዕራብ አፍሪካዊቷ ጋናም…

” ከካፍ ጋር በተለይም በሴቶች እግርኳስ ዙሪያ መስራት የሁልጊዜ ህልሜ ነበር ” አዲሷ የካፍ የሴቶች እግርኳስ ልማት ኃላፊ መስከረም ታደሰ 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፀሀፊ ወይዘሮ መስከረም ታደሰ በካፍ የሴቶች እግር ኳስ ልማት ኃላፊ በመሆን …

ዋልያዎቹ ለጋናው ጨዋታ ልምምድ ጀመሩ

ለ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣርያ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኅዳር 9 ከጋና ጋር…