ከፕሪምየር ሊጉ ከወረደ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ እየተሳተፈ የሚገኘው ክለብ አሠልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ቀጥሯል። የኢትዮጵያን ፕሪምየር ሊግ…
ጅማ አባ ጅፋር
ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር ስብስቡን አጠናክሮ ለውድድሩ ተዘጋጅቷል
በቴዎድሮስ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ ጅፋር የአሰልጣኝ ቡድን አባላት እና አዳዲስ…
የዱላ ሙላቱ እና ጅማ አባ ጅፋር ጉዳይ ውሳኔ አግኝቷል
ዱላ ሙላቱ ጅማ አባ ጅፋር ‘ደመወዜን አልከፈለኝም’ በማለት ያቀረበው አቤቱታ በፌደሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አግኝቷል። ዱላ…
መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ነው
የውድድር ዓመቱን በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መስዑድ መሐመድ ወደ ቀድሞ ቤቱ ሊመለስ እንደሆነ ተሰምቷል። በ2003 ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 3-0 ጅማ አባ ጅፋር
ከረፋዱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና –…
ሪፖርት | ወልቂጤ የሊጉ ቆይታውን ለማረጋገጥ ተቃርቧል
በ29ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ በነበረው መርሐ-ግብር አምበሉ ጌታነህ ከበደን መልሰው ያገኙት ወልቂጤ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን…
ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ሦስት ጨዋታዎች ቅድመ ምልከታ
የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። በዘንድሮ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ፉክክሩ እና ላለመውረድ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ
በ86ኛው ደቂቃ ቢኒያም ፍቅሬ ባስቆጠራት ግብ ወላይታ ድቻዎች የጅማ አባ ጅፋርን በሊጉ የመቆየት ተስፋን አጣብቂኝ ከከተቱበት…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከድል ጋር ሲታረቅ የጅማ አባ ጅፋር መጨረሻ ቀርቧል
በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ጅማ አባ ጅፋርን ሲረቱ የጅማ በሊጉ የመቆየት ነገር…
ቅድመ ዳሰሳ | የ28ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ነገ ቀጥለው በሚደረጉት የሊጉ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ…
Continue Reading