አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 59′ ሱሌይማን ሰሚድ 61′…

Continue Reading

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ቅሬታ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል

ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ ስምንት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች እንደማይጫወቱ ታውቋል። ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ…

የጅማ አባጅፋር እግድ በገደብ መነሳቱ በተጫዋቾቹ አቤቱታ አስነሳ

ለተጫዋቾች ለወራት ደሞዝ አለመክፈሉን ተከትሎ በፌዴሬሽኑ እግድ ተጥሎበት የቆየው ጅማ አባጅፋር እግዱ በገደብ መነሳቱ ቅሬታ አስነስቷል።…

ጅማ አባጅፋር ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ጋናዊው ግዙፍ አጥቂ ያኩቡ መሀመድ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል የጅማ አባጅፋር ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአራት የተለያዩ ሀገራት…

ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ወንድማገኝ ማርቆስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ ባለፈው ውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ለጅማ አባ ቡና በመጫወት ያሳለፈው ተጫዋቹ…

ጅማ አባጅፋር ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂው መሀመድ ሙንታሪ እና ተከላካዩ አሌክስ አሙዙን አስፈርመዋል፡፡ ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ ከዚህ…

ፌዴሬሽኑ በጅማ አባጅፋር ላይ ውሳኔ አሳለፈ

ከተጫዋቾች የደመወዝ ክፍያ እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በፌዴሬሽኑ በተደጋጋሚ ውሳኔ ሲሰጥበት የሰነበተው ጅማ አባጅፋር ለሦስት የውጪ…

ጅማ አባጅፋር ላይ የእገዳ ውሳኔ ተላለፈ

ከይስሃቅ መኩርያ ጋር በክርክር የቆዩት ጅማ አባጅፋሮች ከፌደሬሽኑ አገልግሎት እንዳያገኙ ታግደዋል። ከሶስት ወራት በፊት ይስሃቅ መኩርያ…

ጀሚል ያዕቆብ ወደ ጅማ አባጅፋር አቅንቷል

ወልዋሎ ለመቀላቀል ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሮ የነበረው ጀሚል ያዕቆብ ለጅማ አባጅፋር ፊርማውን አኑሯል። ከወራት በፊት…

ጅማ አባ ጅፋር ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል

በቅርቡ ወደ ዝውውሩ የገቡት በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው የሚመሩት ጅማ አባጅፋሮች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። ኤልያስ አህመድ…