በሌላኛው የ19ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ አዳማን ያስተናግዳል። ለሦስተኛ ተከታታይ ቀን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታን የሚያስተናግደው የሀዋሳው ሰው…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ደደቢት
በብቸኛው የአዲስ አበባ ስታድየም የነገ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሰንጠረዡ የታችኛው ክፍል ላይ ባለው ፉክክር…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የድሬዳዋ እና የጅማ ጨዋታ ይሆናል። በድሬዳዋ ስታድየም የሚደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የጅማ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዛሬ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችንን በሽረ እና ጊዮርጊስ ጨዋታ እንጀምራለን። ባሳለፍነው ሳምንት ከሜዳቸው ውጪ ባደረጓቸው ጨዋታዎች በሽንፈት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ዛሬ አንድ ጨዋታ የተስተናገደበት የሊጉ 19ኛ ሳምንት ነገ ደግሞ ሀዋሳ እና ባህር ዳርን ያገናኛል። በሊጉ የዋንጫ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ከ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ዛሬ በብቸኝነት የሚደረገው የደቡብ ፖሊስ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ደደቢት
ነገ በሚደረገው የቡና እና ደደቢት ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። በሳለፍነው ሳምንት ከተከታታይ ሽንፈቶቻቸው በማገገም…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት የፋሲል እና መቐለ ጨዋታ ይሆናል። የጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ነገ በ09፡00…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከነገ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል የአባ ጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በአምናው የውድድር ዓመት እስከመጨረሻው…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
በሌላኛው የባህር ዳር እና ሲዳማ የ18ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮች…. በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም…