ደስታ ጊቻሞ ወደ ቀደመው ከፍታው መመለስን ያልማል

እንደ ደስታ ጊቻሞ የእግርኳስ ህይወታቸው በፈጣን ሁኔታ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ ተጫዋቾች ጥቂት ናቸው። የተከላካይ መስመር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

ከነገው የሊጉ መርሐ ግብር ውስጥ ዘግየት ብሎ የሚጀምረው የቡና እና ባህር ዳር ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

በተመሳሳይ ጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘው ይህ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተከታታይ አሸንፈው…

Continue Reading

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ወላይታ ድቻ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት በታችኛው የሰንጠረዡ ክፍል ለውጦችን እንደሚያመጣ በሚጠበቀው የደቡብ ፖሊስ እና የድቻ ጨዋታ ላይ ነው።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ጅማ አባ ጅፋር

የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ባቀረበው ጥያቄ ምክንያት ተራዝሟል ተብሎ በድጋሚ በተያዘለት ጊዜ እንዲደረግ የተወሰነው ይህ ጨዋታ…

Continue Reading

የደደቢት ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ

ላለፉት ሦስት ቀናት ልምምድ አቁመው የነበሩት የሰማያዊዎቹ ተጫዋቾች ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። በደሞዝ አለመከፈል ምክንያት ላለፉት…

ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ዓርብ ሚያዚያ 11 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 3-2 ስሑል ሽረ 13′ አዲስ ግደይ 44′ አዲስ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

ዛሬ በብቸኝነት በሃዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ የሚካሄደውን እና በሰንጠረዡ ሁለት ፅንፍ የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው…

Continue Reading

የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ተራዘመ

እሁድ ከሚደረጉት የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሃ ግብሮች አንዱ የነበረው የደደቢት እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ…

ሁለት ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመዳኘት የሚሰጠው ስልጠና ላይ ተካተዋል

ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እና ረዳት ዳኛ ተመስገን ሳሙኤል በ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚመሩ ዳኞችን ለመምረጥ…