ባህር ዳር ፣ አዳማ እና አዲስ አበባ ላይ በሚደረጉትን የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
Continue Readingየተለያዩ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-2 ደቡብ ፖሊስ
በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለዋንጫ ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ያሉትን ሲዳማ ቡናን እና ደቡብ ፖሊስን…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ መከላከያ
በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት ሁለት ቡድኖችን የሚያገናኘውን የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለተኛው ዙር ከፍተኛ ለውጥ እያሳዩ…
Continue Readingሪፖርት | ሲዳማ ቡና የዋንጫ ጉዞውን ያሳመረበትን ድል አስመዝግቧል
ሀዋሳ ላይ ሁለቱን የአንድ ከተማ ክለቦች ያገናኘው የሲዳማ ቡና እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታ በሲዳማ 4-2 አሸናፊነት…
“የእኛ እጣ ፈንታ የሚወሰነው የቡናው ጨዋታ ነው” ገብረመድህን ኃይሌ
ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር 2-2 ከተለያዩ በኋላ የመቐለው አሰልጣኝ ገብረመድህን…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ በጅማ በሁለት ግብ ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ አንድ ነጥብ አሳክቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ግንቦት 18 ቀን 2011 FT ስሑል ሽረ 2-1 መከላከያ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 44′ ቢስማርክ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ
የዛሬው የመጨረሻ ዳሰሳችን ጅማ ላይ የሚደረገው ሌላኛውን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ ይመለከታል። በሁለተኛው ዙር ካሳዩት መጠነኛ መነቃቃት…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ሶዶ ላይ የሚደረገው እና ሦስቱን ወንድማማቾች የሚያገናኘው ሌላው የነገ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰንጠረዡ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ
በዚህ ሳምንት ሀዋሳ ላይ በብቸኝነት የሚደረገውን ጨዋታ በዛሬው ዳሰሳችን በቅድሚያ እንመለከተዋለን። በዋንጫ እና ላለመውረድ በሚደረጉት ፉክክሮች…