ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ደደቢት እና ወልዋሎ መቐለ ላይ የሚገናኙበትን የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ አስመልክቶ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው እናስቃኛችኋለን። ነገ ትግራይ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ነገ ከሚደረጉ የሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች መካከል ሐረር ላይ ድሬዳዋ ፋሲልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ በዛሬው ቅድመ ዳሰሳችን…

ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ይመለስ ይሆን ?

ውሉ ሳይጠናቀቅ በስምምነት ከግብፁ ኢስማይሊ ጋር የተለያየው የቀድሞው የጅማ አባ ጅፋር አጥቂ ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በጥር…

አሰልጣኝ ዘማርያም ወደ መደበኛ ስራቸው ተመለሱ

ከግብፁ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ መልስ ያለፉትን ሁለት ቀናት የአምስት ወር ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት ልምምድ ሳያሰሩ የቆዩት…

አሰልጣኝ ዘማርያም ልምምድ ማሠራት አቁመዋል

በክረምቱ ወቅት የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ በመሆን የተቀጠሩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በልምምድ ሰዓት ላይ እየተገኙ አይደለም።  የ2010…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ የካቲት 9 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ደደቢት [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 53′…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ | የሦስተኛ ሳምንት ምድብ ሀ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ተከናውነው ወልዲያ ከሁለት ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ሲጥል ኤሌክትሪክ…

የአስልጠኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ደቡብ ፖሊስ

ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ ደቡብ ፖሊስን አስተናግዶ 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ከለቦች አሰልጣኞች አሰነያየታቸውን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሜዳው ሁለተኛ ጨዋታውን አሸንፏል

በ6ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀግብር ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ደቡብ ፖሊስን አስተናግዶ 1-0 በሆነ…

ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት ውድድር በአስመራ ሊካሄድ ነው

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወጣት ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያገናኝ ውድድር በቅርቡ አስመራ ላይ ይደረጋል። “የሰላም እና ወዳጅነት ዋንጫ”…