ኢትዮጵያዊው አርቢቴር በዓምላክ ተሰማ በብቃት በመራውና በአንድ የካሌደር ዓመት የውድድር ፎርማት ለመጨረሻ ጊዜ በተካሄደው የ2018 የቶታል…
የተለያዩ
ካሜሩን 2019| ወቅታዊ መረጃዎች በጋና ብሔራዊ ቡድን ዙርያ
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ ወሳኝ የማጣርያ ጨዋታዎች በኅዳር ወር ይከናወናሉ። ምዕራብ አፍሪካዊቷ ጋናም…
” ከካፍ ጋር በተለይም በሴቶች እግርኳስ ዙሪያ መስራት የሁልጊዜ ህልሜ ነበር ” አዲሷ የካፍ የሴቶች እግርኳስ ልማት ኃላፊ መስከረም ታደሰ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፀሀፊ ወይዘሮ መስከረም ታደሰ በካፍ የሴቶች እግር ኳስ ልማት ኃላፊ በመሆን …
ዋልያዎቹ ለጋናው ጨዋታ ልምምድ ጀመሩ
ለ2019 የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣርያ እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኅዳር 9 ከጋና ጋር…
ደደቢት እግርኳስ ክለብ ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቀረበ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ በደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የተካሄደው ጨዋታ “ያለ…
በዓምላክ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታን ይመራል
ከቀናት በፊት የአፍሪካ ቻምፒዮስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንደማይመራ ተገልፆ የነበረው ባምላክ ተሰማ በካፍ ድንገተኛ ጥሪ ሁለተኛውን…
ጅማ አባ ጅፋር የቴዎድሮስ ታደሰን ዝውውር አጠናቋል
በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባ ቡና ዓመቱን ያጠናቀቀው ቴዎድሮስ ታደሰ ወደ ሌላኛው የጅማ ክለብ በአንድ ዓመት…
ደቡብ ፖሊስ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ደቡብ ፖሊስ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ስር እየተመራ እሁድ የዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ አድርጎ በመከላከያ 2-1 ሽንፈትን ቢያስተናግድም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ
የኢትዮጵያ ዋንጫ እና አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን በማንሳት ዓመቱን የጀመረው መከላከያ ፕሪምየር ሊጉንም ከሜዳው ውጪ ደቡብ ፖሊስን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ድል አሳክቷል
ኢትዮጵያ ቡና በሱሌይማን ሎክዋ እና አልሃሰን ካሉሻ ግቦች ደደቢትን 2-0 በመርታት ነጥቡን ወደ ስድስት ከፍ አድርጓል።…