ኮንፌድሬሽን ዋንጫ | የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ተደርገዋል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሽን ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ቪታ ክለብ፣ ሬኔሳንስ በርካን እና ካራ ብራዛቪል…

ቻምፒየንስ ሊግ | ኬሲሲኤ፣ ማዜምቤ እና ምባባኔ ስዋሎስ ድል ቀንቷቸዋል

የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ማክሰኞ እና ረቡዕ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች ሲደረጉ ኬሲሲኤ፣ ምባባኔ…

ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ የሚያደርጉት ጉዞ ተሰረዘ 

እንደ አባል ሀገራቱ ሁሉ ውድድሮችን የመምራት ደካማ አቅም እንዳለው በተደጋጋሚ እያሳየን የሚገኘው ሴካፋ ለአዘጋጇ ሀገር ሩዋንዳ…

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ከሦስት ወራት ቅጣት ስለመመለሳቸው ይናገራሉ

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ  2-1 ከተረታበት ጨዋታ በኋላ የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ…

Woldia Appoints Zelalem Shiferaw

Ethiopian topflight side Woldia Sport Club named Zelalem Shiferaw as their new head trainer. The club…

Continue Reading

ዘላለም ሽፈራው የወልዲያ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የወልዲያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ክለቡ በይፋዊ የፌስቡክ ገፅ አስታውቋል። ወልዲያ የውድድር…

የስሞሃ ቦርድ በግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ለመጫወት ተስማምቷል

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ እራሱን ከግብፅ ዋንጫ አግልሎ የነበረው የአሌክሳንደሪያ ከተማው ክለብ ስሞሃ በፍፃሜ ጨዋታው ላይ ለመሳተፍ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የግንቦት 6 ተስተካካይ ጨዋታዎች

ለሁለት ሳምንታት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ መድረክ ተሳትፏ…

Continue Reading

ሴካፋ 2018 | ሉሲዎቹ ሐሙስ ወደ ሩዋንዳ ያቀናሉ 

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዚህ ሳምንት ይጀመራል ተብሎ ቢጠበቅም ሴካፋ ለሩዋንዳ መስጠት የሚገባውን ገንዘብ አለመስጠቱን ተከትሎ አዘጋጅ ሀገር…

ስሞሃ ከግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ራሱን አግልሏል

አሌክሳንደሪያ ከተማው ክለብ ስሞሃ ከግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ ራሱን ማግለሉን የቡድኑ ፕሬዝደንት መሃመድ ፋራግ አምር በግል የፌስቡክ…