The 2017/18 Ethiopian Premier League season kicked off in early November 2018. During December and early…
Continue Readingየተለያዩ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታህሳስ ወር – የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ከተጀመረ ሁለት ወራትን አስቆጥሯል። ሶከር ኢትዮጵያም በወሩ (ታህሳስ) በተደረጉ 5…
ካፍ የኢትዮጵያን የቻን ዝግጁነት በቀጣዮቹ ወራት ይፈትሻል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በካዛብላንካ ሞሮኮ ረቡዕ እለት ባደረገው ስብሰባ ስድስት ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡…
የ2009 ኮከቦች የገንዘብ ሽልማታቸውን እስካሁን አለማግኘታቸው ቅር አሰኝቷቸዋል
የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2009 የውድድር አመትን የኮከቦችን የሽልማት ገንዘብ እስካሁን ከፍሎ አለማጠናቀቁ በተሸላሚዎች በኩል ቅሬታ አስነስቷል።…
ሪፖርት | ወልዋሎና ወልዲያ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ወልዲያ ከተማ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ታህሳስ 30 ቀን 2010 FT ወልዋሎ ዓ.ዩ. 0-0 ወልዲያ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] –…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ወልድያ
ሐሙስ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪሚምር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ…
ደደቢት 5ኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መሪው ደደቢት ወደ አርባምንጭ ተጉዞ በግርጌ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ ቅዳሜ ታህሳስ 28 ቀን 2010 FT ቡራዩ ከተማ 0-1 ሽረ እንዳስላሴ – 56′ ልደቱ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በአዲስ አበባ ፣ አርባምንጭ ፣ ይርጋለም እና መቐለ የሚስተናገዱት የዛሬ የሊጉ ጨዋታዎች በዓሉን እግር ኳሳዊ መንፈስ…
Continue Reading