​ፌዴሬሽኑ በብሩክ ቃልቦሬ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

ብሩክ ቀልቦሬ በአዳማ ከተማ የነበረውን የውል ዘመን አጠናቆ ለድሬዳዋ ከተማ ፊርማውን ያኖረ ቢሆንም በኋላ ላይ ለወልድያ…

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ማዜምቤ በግብ ሲንበሸበሽ ክለብ አፍሪካም ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች እሁድ ሲደረጉ ቲፒ ማዜምቤ እና ክለብ አፍሪካ ወደ…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤትዋል ደ ሳህል አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ አላፊ ቡድን ሆኗል

የቱኒዚያው ኤትዋል ደ ሳህል የሊቢያውን አል አሃሊ ትሪፖሊ በአጠቃላይ ውጤት 2-0 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀለ አራተኛው…

​ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ፣ ዩኤስኤም አልጀር እና ዋይዳድ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቅዳሜ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጀመሩ ወደ ቱኒዝ ያቀናው አል…

Continue Reading

​ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሱፐርስፖርት እና ፉስ ራባት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሱፐርስፖርት ዩናይትድ እና ፉስ ራባት ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት የግማሽ ፍፃሜ…

​መስከረም ታደሰ የካፍ የሴቶች እግርኳስ ሲምፖዚየም አዘጋጅ ኮሚቴ ውስጥ ተካታለች

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ዛሬ በአክራ ባደረገው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ሞሮኮ ላይ ለሚካሄደው የሴቶች እግርኳስ…

​ካፍ የኬንያን የቻን 2018 አዘጋጅነት መብት ነጥቋል

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) በጥር 2018 የሚስተናገደውን የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የአዘጋጅነት መብትን ከኬንያ ላይ መንጠቁ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሴፋክሲየን ፉስ ራባትን ያስተናግዳል

የካፍ ዋንጫ እና የካፍ ክለብ ዋንጫ ከተዋህዱ በኃላ ለ14ኛ ግዜ በሚካሄደው የቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ…

​የወልዲያ ተጫዋቾች ቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሊያቋርጡ ነው

የወልዲያ ተጨዋቾች እና የቡዱኑ አባላት ከስምምነት የደረሱት ክፍያ ባለመፈፀሙ ምክንያት ዝግጅት አቋርጠው ወደ ወልዲያ ሊመለሱ ነው…

​ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ጅማ አባጅፋር 

አዲሱ የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ጅማ አባ ጅፋር በአሰልጣኝ ገብረ መድህን ሀይሌ እየተመራ አዲስ ቡድን በመገንባት እና…