ዮናስ ገረመው ወደ ጅማ ከተማ አምርቷል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ጅማ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዮናስ ገረመውን የግሉ አድርጓል፡፡ ዮናስ በአመቱ መጀመርያ…

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 7ኛ ቀን ውሎ  

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልዲያ አስተናጋጅነት መካሄድ ከጀመረ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል፡፡ በቅዳሜ የ7ኛ ቀን ጨዋታዎችም ወደ…

በወዳጅነት ጨዋታ ዛምቢያ ኢትዮጵያን ዛሬ ከሰዓት ታስተናግዳለች  

በቀጣዩ ሳምንት ኬንያ በመጪው ዓመት ለምታስተናግደው በአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ውድድር ለማለፍ በሚደረገው የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 6ኛ ቀን ውሎ  

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ አርብ በ8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲካሄድ ወደ ሁለተኛው ዙር…

አፍሪካ | ሴራሊዮን የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኟን አገደች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 6 ከኢትዮጵያ፣ ጋና እና ኬንያ ጋር የተመደበችው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሴራሊዮን የብሄራዊ ቡድን…

ቻን 2018 | የኢትዮጵያ እና ሱዳን ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል

ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) ለማለፍ የሚደረጉ የመጨረሻ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎች ሳምንት ይደረጋሉ፡፡ ካፍ…

የካፍ ፕሬዝደንት ለስራ ጉብኝት እሁድ አዲስ አበባ ይገባሉ

የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ ለይፋዊ ጉብኝት የፊታችን እሁድ ምሽት አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል። ለሶስት ቀናት ይፋዊ…

የሞሮኮው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል

በሞሮኮ ቦቶላ ፕሮ ሊግ የሚሳተፈው ኢቲሃድ ታንገ ለኢትዮጵያዊው ተከላካይ ሙጂብ ቃሲም የሙከራ ጊዜ ሰጥቷል፡፡ የብሔራዊ ቡድን…

አፍሪካ | ሚቾ ወደ ኦርላንዶ ፓያሬትስ አምርተዋል  

ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን ሚቾ ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ለ6 ወራት የሰራሁበት አልተከፈለኝም በማለት ከዩጋንዳ የእግር ኳስ…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የጁ ፍሬ እና ናኖ ሁርቡ ወደ ተከታዩ…