የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ በዛሬው እለትም በሶስት ሜዳዎች 8 ጨዋታዎች ተደርገው ሻሾጎ ፣…
የተለያዩ
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመርያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ በደማቅ የመክፈቻ ስነ–ስርአት ሲጀመር በእለቱም 4 ጨዋታዎች ተከናውነዋል፡፡ የምድብ ለ ጨዋታዎች…
የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የሚሳተፉበት የፉትሳል ውድድር ዛሬ ተጀምሯል
ራዕይ ያለው ወጣት እናፍራ የፉትሳል ማህበር የሚያዘጋጀው ውድድር ለ11ኛ ጊዜ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ከ1999 ጀምሮ በየአመቱ…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል
የፕሪምየር ሊጉ አዲስ ክለብ ጅማ ከተማ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን በይፋ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ ጅማ ከተማ…
አፍሪካ | ሚቾ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያይተዋል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” በይፋ ከዩጋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፉፋ) ጋር የነበራቸውን ውል…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ አስተናጋጅነት ከነገ አንስቶ እስከ…
“የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ሃገራትን ቁጥር መጨመሩ ትክክለኛ ውሳኔ አይደለም” ፍቅሩ ኪዳኔ
በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ከሚሰጣቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል አቶ ፍቅሩ ኪዳኔ ግንባር ቀደሙ ናቸው፡፡…
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ ይጀመራል
ወደ አንደኛ ሊግ የሚያልፉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ ከተማ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 22-ነሐሴ…
ኄኖክ አዱኛ እና ይሁን እንደሻው ወደ ጅማ ከተማ አምርተዋል
የከፍተኛ ሊጉን በቀዳሚነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ጅማ ከተማ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ኄኖክ አዱኛ እና…
ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ሀሙስ ይጀምራሉ
በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የቡሩንዲ እና ሱዳን አሸናፊን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሐሙስ…