መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT  መከላከያ  1-1  ወላይታ ድቻ  21′ ሙባረክ ሽኩር (ራሱ ላይ) | 55′ አላዛር ፋሲካ(ፍቅም) *ወላይታ ድቻ በመለያ ምቶች 4-2…

Continue Reading

አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ እና ወልድያ ተለያይተዋል

ያለፉትን ሁለት የውድድር አመታት ወልድያን ያሰለጠኑትና ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጎ በደረጃ ሰንጠረዡ ወገብ እንዲያጠናቅቅ የረዱት…

የጥሎ ማለፍ ፍፃሜ | መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም 10:00 ላይ ሲደረግ መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ ለዋንጫ…

ዋልያዎቹ የቻን ማጣርያ ዝግጅታቸውን በድሬዳዋ ቀጥለዋል

የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በ2018 በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ማጣርያ ዝግጅቱን በድሬዳዋ ከተማ እያደረገ ይገኛል፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ…

የከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ላይ ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዋንጫ እና ወደ ፕሪምየር ሊግ የሚያልፈውን ቡድን የሚለየው ጨዋታ እንዲሁም በአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ…

መከላከያ እና ወላይታ ድቻ ለጥሎ ማለፍ ፍጻሜ ደረሱ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ በአአ ስታድየም ተካሂደው ወላይታ ድቻ እና መከላከያ ወደ ፍጻሜው…

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ግማሽ ፍጻሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሰኔ 26 ቀን 2009 FT መከላከያ 1-0 ወልድያ 81′ ባዬ ገዛኸኝ FT ወላይታ ድቻ 1-0…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤስፔራንስ እና ሰንዳውንስ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አምስት ጨዋታዎች ቅዳሜ ሲደረጉ ከምድብ ሶስት ኤስፔራንስ እና ሰንዳውንስ ከምድቡ ማለፋቸውን ሲያረጋግጡ ኤትዋል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፡ የተሰጡ አስተያየቶች

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከምድብ 3 የቱኒዚያው ኤስፔራንስ እና የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉበትን…

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ተሸንፎ ከምድቡ መሰናበቱን አረጋግጧል

​በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ የምድብ ጨዋታ አአ ስታድየም ላይ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…