በነሃሴ ወር ለሚደረገው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) የመጨረሻ ዙር ጨዋታ ኢትዮጵያ ለዝግጅት እንዲረዳት ከዛምቢያ ጋር ሉሳካ…
የተለያዩ
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 3ኛ ቀን ውሎ
በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 3ኛ ቀን መርሀ ግብር 6 ጨዋታዎች ሲካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በዝናብ ምክንያት ወደ…
የብሔራዊ ቡድኑ የቻን ማጣርያ ዝግጅት በአዳማ ቀጥሏል
በኬንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቻን ውድድር የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታውን ከሱዳን ጋር የሚያደርገው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን በአዳማ ዝግጅቱን…
የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ሁለት ግብ ጠባቂዎችን አስፈረመ
በተጠናቀቀው የውድድር አመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ‘ሀ’ ምንም ሽንፈት ሳያስተናግድ በአንድ ጨዋታ ብቻ አቻ…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 2ኛ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ በዛሬው እለትም በሶስት ሜዳዎች 8 ጨዋታዎች ተደርገው ሻሾጎ ፣…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጀመርያ ቀን ውሎ
የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቅዳሜ በደማቅ የመክፈቻ ስነ–ስርአት ሲጀመር በእለቱም 4 ጨዋታዎች ተከናውነዋል፡፡ የምድብ ለ ጨዋታዎች…
የፕሪምየር ሊግ ተጫዋቾች የሚሳተፉበት የፉትሳል ውድድር ዛሬ ተጀምሯል
ራዕይ ያለው ወጣት እናፍራ የፉትሳል ማህበር የሚያዘጋጀው ውድድር ለ11ኛ ጊዜ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ከ1999 ጀምሮ በየአመቱ…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የጅማ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል
የፕሪምየር ሊጉ አዲስ ክለብ ጅማ ከተማ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን በይፋ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ ጅማ ከተማ…
አፍሪካ | ሚቾ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተለያይተዋል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” በይፋ ከዩጋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፉፋ) ጋር የነበራቸውን ውል…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ወደ ኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚያድጉ ክለቦችን ለመለየት የሚደረገው የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በወልድያ አስተናጋጅነት ከነገ አንስቶ እስከ…