ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በ25ኛ የጨዋታ ሳምንት ትኩረታችንን የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው ትኩረታችን ክፍል ናቸው። 👉…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ሊጠናቀቅ አንድ የጨዋታ ሳምንት በቀረው የ2013 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ የጨዋታ ሳምንት የተጫዋች ትኩረታችንን እነሆ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ መጠናቀቁ ቃርቧል። ከመጨረሻው ሳምንት አስቀድሞ በተካሄደው የ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸውን…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-1 ጅማ አባጅፋር

አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ገብረመድኅን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና

የሁለተኛ ደረጃን ለመያዝ ከፍተኛ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀው የ25ኛ ሳምንት የመዝጊያ ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ሁለቱ የሸገር…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር

ሦስተኛውን ወራጅ ቡድን ሊጠቁም የሚችለውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ይህ ጨዋታ ለጅማ አባ ጅፋር የመርሐ ግብር ማሟያ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ ከሰዓት በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ቢያረጋግጥም ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ

ፋሲል ከነማ ቀድሞ የግሉ መሆኑን ያረጋገጠውን ዋንጫ የሚረከብበትን የነገ ረፋድ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሰበታ ከተማ

በ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ቶማስ ስምረቱ በራሱ መረብ ላይ ባስቆጠራት ግብ በማሸነፍ…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ወደ ሦስተኝነት ከፍ ብሏል

ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1-0 በማሸነፍ ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ ደረጃ ሲቀርብ ወልቂጤ አንድ እግሩ ከሊጉ ተንሸራቷል።…