ሊጉ በ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዕረፍት ተመልሷል። በዚህ ሳምንት የተመለከትናቸው ክለብ ተኮር ጉዳዮችንም እንደሚከተለው ተመልክተናል። 👉የአሸናፊነት ሥነ-ልቦናን…
የተለያዩ
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
የ17ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የኮቪድ ወረርሺኝ ጥላ ያጠላበት ይህ ጨዋታ ሁለት ተመሳሳይ…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ነገ አመሻሽ 10 ሰዓት የሚደረገውን የ17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ለመጨረሻ ጊዜ ከስምንት…
ክሪዚስቶም ንታምቢ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰበትን ዝውውር አጠናቋል
ዩጋንዳዊው የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ከሁለት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የመለሰውን ዝውውር አገባዷል። 2009 ላይ በደቡብ…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
በሊጉ የእስካሁኑ ቆይታ የመጀመሪያ በሚሆነውን የምሽት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከተደረጉ ጨዋታዎች…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬ ቆይታ የሚጀመርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በመጀመሪያው ዙር በርከት ያሉ ግቦችን ካስመለከቱን…
የዋልያዎቹ የደስታ መልዕክቶች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደመሠረተው የአፍሪካ ዋንጫ ሲመለስ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና ተጫዋቾች ያጋሩትን የእንኳን…
ዋልያው ጨዋታውን ሳይጨርስ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፏል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታዎች በተፈጠሩ ድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈበትን ጣፋጭ ዕድል…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የየካቲት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
አብዛኛው የጨዋታ ሳምንታቱ በወርሀ የካቲት ላይ ያረፈው የባህር ዳር ከተማውን የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቆይታ…
የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው…