ነገ የሚቋጨው የሊጉ 24ኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ ረፋድ…
Continue Readingሰበታ ከተማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር
ቀትር ላይ ሁለቱ በመውረድ ስጋት ላይ የሚገኙ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በሰበታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን…

ሪፖርት | ሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከጅማ ወስዷል
በጨዋታ ሳምንቱ በሰንጠረዡ ግርጌ ትልቅ ትርጉም በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች ጅማ አባ ጅፋርን 2-1 በማሸነፍ በሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ብርሀኑ ደበሌ – ሰበታ ከተማ…

ሪፖርት | ዕድለኛ ያልነበሩት ሰበታዎች ከሀዋሳ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሰበታ ከተማዎች በሁለቱ አጋማሽ የነበራቸውን የበላይነት በግብ ማጀብ ባለመቻላቸው ከሀዋሳ ከተማ ጋር…

ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነገ ሦስት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል።ፊ ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-0 ሰበታ ከተማ
ለድሬዳዋ ከተማ ትልቅ ዋጋ ያለውን ሦስት ነጥብ ካስገኘው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው የሸሹበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል
የመውረድ ስጋት የሚያንዧብብባቸው ድሬዳዋ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ በምስራቁ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል። ባሳለፍነው ሳምንት…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
በወራጅ ቀጠናው ፉክክር ውስጥ ተጠባቂ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ከአንድ ነጥብ…
Continue Reading