በሱዳኑ ኤል ሜሪክ እና የአልጀሪያው ጂኤስ ካቢሌ መካከል የሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በኢትዮጵያዊ ዳኞች ይመራል። ቅዳሜ ኦምዱርማን ላይ የሚደረገውን ይህን ጨዋታ በላይ ታደሰ በዋና ዳኝነት እንዲመራ ሲመደብዝርዝር

መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት አካዳሚ በመጪው እሁድ የሚያካሂዱትን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። ዋና ዳኛው ሳዳም መንሱር ሑሴን ፣ የመስመር ረዳች ዳኞች ሳልሕ ዓብዲ መሐመድ እና ሊበን መሐመድ ዓብዱልረዛቅ ሲሆኑዝርዝር

የምዓም አናብስቱ አማካይ በወሳኙ የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወጥ ብቃት መቐለን ያገለገለው እና ባለፈው የውድድር ዓመት ቡድኑ ዋንጫ እንዲያነሳ ትልቅ አስተዋጽኦ ካደረጉት ተጫዋቾች መካከል የሚጠቀሰውዝርዝር

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ወደ ኢኳቶርያል ጊኒ ማላቦ ያመሩት የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታዎች በካኖ ስፖርት የ 2-1 ሽንፈት አስተናግደዋል። ከአዲስ ፈራሚዎች መካከልዝርዝር

ቅዳሜ ነሐሴ 4 ቀን 2011 FT’ ካኖ ስፖርት አ. 2-1 መቐለ 70 እ. 30′ ኦቢያንግ 81′ አማኑኤል ገብረሚካኤል ቅያሪዎች – 75′   ዮናስ  ኤፍሬም – 78′  ጋብሬል  ሙሉጌታ – – ካርዶች – – አሰላለፍዝርዝር

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታ ነገ አመሻሽ ላይ ከሜዳቸው ውጭ የኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርትስ አካዳሚን ይገጥማሉ። በተከታታይ ዓመት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት እና ከዚህ ቀደም ከመከላከያ ጋርዝርዝር

መቐለ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚያደርገውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ነገ 12፡00 ላይ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚ ጋር ያከናውናል። ቡድኑን በአምበልነት እየመራ ወደ ጨዋታው ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው አማካዩ ሚካኤልዝርዝር

የትግራይ ስታዲየም ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ጨዋታዎች ለማከናወን እውቅና ሲያገኝ የባህርዳር ስቴዲየምም በድጋሚ ፍቃዱን አግኝቷል። ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የሚገኙ ስታዲየሞች ዝቅተኛው የካፍ መመዘኛ ማሟላት አይችሉም በማለት ሁሉንም ሜዳዎች ከአህጉራዊ ጨዋታዎች ማገዱዝርዝር

መቐለ 70 እንደርታዎች በታሪካቸው ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ለማድረግ ወደ ኢኳቶርያል ጊኒ ማላቦ ጉዞ ጀምረዋል። የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታዎች ቅዳሜ በማላቦ ከካኖ ስፖርትስዝርዝር

የ2019/20 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ በቀጣዩ ሳምንት ሲጀምር ኢትዮጵያን ዳኞች ጨዋታ ይመራሉ። የግብፁ ኃያል ክለብ ዛማሌክ ከሶማሊያው ዴከዳ ጋር በቀጣይ ሳምንት እሁድ የሚያደርጉትን የመጀመርያ ጨዋታ በዋና ዳኝነት ቴዎድሮስ ምትኩ፣ዝርዝር