የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በ2019/20 የቻምፒንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ ስፖርት አካዳሚ ጋር መደልደሉ ይታወቃል። ክለቡ የመጀመርያውን ጨዋታ የሚያደርገው ከሜዳው ውጪ ሲሆን የመልሱን ጨዋታዝርዝር

የ2019/20 የካፍ የክለብ ውድድሮች ድልድል ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያዎቹ መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በቅድመ ማጣርያው የኢኳቶርያልዝርዝር

የካፍ ፕሬዚዳንት እስር ባለፈው ዓመት የካፍ ፕሬዚደንት ሆነው የተመረጡት ማዳጋስካራዊ አህመድ አህመድ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፓሪስ ፖሊስ ቁጥጥር ውለዋል። የፊፋ ስብስባ ለመገኘት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ወደ ፓሪስ ያመሩት ፕሬዝደንቱ ከስብሰባውዝርዝር

ባለፈው ሳምንት በአወዛጋቢ የዳኝነት ውሳኔ ምክንያት ተቋርጦ በኤስፔራንስ ቻምፒዮንነት ተጠናቆ የነበረው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ሊደገም ነው። በአፍሪካ እግርኳስ ዙርያ የሚዘግቡ በርከት ያሉ ጋዜጠኞች የካፍ ኮሚቴ አባላትን በምንጭነትዝርዝር

በአወዛጋቢ ሁኔታ ባልተጠናቀቀ ጨዋታ ፍፃሜውን ባገኘው የ2018/19 ካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኤስፔራንስ ደ ቱኒስ በድምር ውጤት ዋይዳድ አትሌቲክ ክለብን 2-1 አሸንፎ ለተከታታይ ዓመት ቻምፒዮን ሆኗል። በመጀመርያው ጨዋታ 1-1 የተጠናቀቀው ይህ ፍልሚያዝርዝር

ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መካከል የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላካን ከጊኒው ሆሮያ የፊታችን ቅዳሜ የሚያገናኘው ወሳኝ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያውያን ዓለም አቀፍ ዳኞች ይመሩታል። የካፍ የ2019 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜዝርዝር

የ2018 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አሸናፊ የሆነው የሞሮኮው ራጃ ካሳብላንካ የቻምፒየንስ ሊግ ባለ ድሉ የቱኒዚያው ኤስፔራንስን 2-1 በማሸነፍ በታሪኩ ለሁለተኛ ጊዜ የመድረኩን ክብር አሳክቷል። በዶሀ የተደረገው ይህ ጨዋታ በኢትዮጵያዊው ዳኛ ባምላክዝርዝር

ከአፍሪካ ውጪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (ሱፐር ካፕ) ዛሬ ምሽት በአረባዊቷ ምድር ኳታር ይከናወናል። ኢትዮጵያዊው ዓለምአቀፍ ዳኛ ባምላክ ተሰማም ጨዋታውን እንዲመራ ተመድቧል። ከ1993 እንደ አውሮፓውያኑዝርዝር

የ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። በምድብ ለ ከሁለት ጨዋታዎች አራት ነጥቦች በመሰብሰብ ከላይ የተቀመጡት የደቡብ አፍሪካው ኦርላንዶ ፓይሬትስ እናዝርዝር

የጅማ አባ ጅፋሩ ምክትል አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ ተከታዮቹን አስተያየቶች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሰጥተዋል፡፡ ስለጨዋታው “ጨዋታው ጥሩ ነው ፤ እኛም የምንፈልገውን ነገር ለማሳካት ጥረት አድርገናል ፤ እነሱም እዛ ከነበራቸው ጨዋታ በመጠኑምዝርዝር