በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ እየተዘጋጀ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ አድርጓል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ቡድን ከሳምንት በፊት 28 ተጫዋቾችን በመያዝ አያት በሚገኘው የካፍ የልህቀት ማዕከል ሲዘጋጅ መቆየቱ ይታወቃል። በዛሬው ዕለትም የመጨረሻዎቹን ተጫዋቾችን ለመለየት በአዲስ አበባ ስታዲየም ረፋድ ላይ ከኢትዮContinue Reading

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያዋቀረው የሎካል ኦርጋናይዚንግ ኮሚቴ ውድድሩ የሚደረግበትን ከተማ ለሁለት ቀን ተመልክቶ መመለሱ ተገልጿል። ከ1926 ጀምሮ መደረግ የጀመረው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር የ2021 የውድድር ዓመት ፍልሚያው በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እንደሚከናወን ይታወቃል። ከሰኔ 26 – ሐምሌ 12 ድረስ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚከናወነው ውድድር ከመጀመሩ አስቀድሞም የኢትዮጵያContinue Reading

ከአስራ ስድስት ቀናት በኋላ ኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው የሴካፋ ውድድር ላይ የምትሳተፈው ብሩንዲ ለተጫዋቾቿ ጥሪ ማቅረቧ ተገልጿል። በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ለሁለት ሳምንታት የሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ የቀጠናው ብሔራዊ ቡድኖች በውድድሩ የሚመጥን ዝግጅት ማድረግ ጀምረዋል። ከሁሉም ብሔራዊ ቡድኖች ቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርቦ ዝግጅቱንContinue Reading

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሚሆነው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ ማቅረቡ ተገልጿል። ከሰኔ 28 – ሐምሌ 12 ድረስ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር በ12 ብሔራዊ ቡድኖች መካከል እንደሚደረግ ይታወቃል (አዲስ ነገር እስካልተፈጠረ ድረስ)። በውድድሩ የሚሳተፉት ብሔራዊ ቡድኖችም የቀጠናው ፍልሚያ ከመጀመሩ ከሦስት ሳምንታትContinue Reading

በሰኔ ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከሳምንታት በኃላ በሚካሄደው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካፍ የልህቀት ማዕከል ማረፍያውን በማድረግ ከቅዳሜ ጀምሮ በዛው ሜዳ ልምምዱን እየከወነ ይገኛል። በዛሬው ዕለት 28 ተጫዋቾችን በመያዝ ከአስር ሰዓት ጀምሮ ልምምዱን ሲሰራ የተመለከትነው ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻContinue Reading

አስራ ሁለት ሀገራት ተሳታፊ እንደሚሆኑበት እና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ውድድር ከመካከለኛው አፍሪካ ተጋባዥ ሀገር አግኝቷል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ዋንጫ ካለፉት ዓመታት አንፃር ዘንድሮ በተለየ የዕድሜ ዕርከን ከሰኔ 26 እስከ ሐምሌ 11 ድረስ በሀገራችን ኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ በውድድሩContinue Reading

ከትናንት በስቲያ ለሴካፋ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ክለባቸው በሄዱ ተጫዋቾች ምትክ ሌሎችን ተክቷል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባህርዳር ለሚደረገው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ቡድኑ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በካፍ የልህቀት ማዕከል በመሰብሰብ ልምምድ የጀመረ ሲሆንContinue Reading

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀያ ሰባት ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል፡፡ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ውድድር ዘንድሮ በተለየ የዕድሜ ዕርከን ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች ሆኑ ተጫዋቾች ከሰኔ 26 እስከ ሐምሌ 11 2013 ድረስ በባህር ዳር ከተማ ይካሄዳል፡፡ ለዚህ ውድድር ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ አሰልጣኝ ውበቱ አባተContinue Reading

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድር ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች በሆኑ ተጫዋቾች በሚዋቀሩ 12 ብሔራዊ ቡድኖች መካከል (አንድ ተጋባዥ ጨምሮ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ቅዳሜ ሰኔ 26 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም መካሄድ እንደሚጀምር ይጠበቃል።Continue Reading

የምስራቅ እና መካከለኛው የአህጉሪቱ ቀጠና ላይ የሚገኙ ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ውድድር በየትኛው የኢትዮጵያ ከተማ እና መቼ እንደሚደረግ ታውቋል። ከ1926 ጀምሮ መደረግ የጀመረው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የ2021 የውድድር ዓመት ፍልሚያውን እድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች በሆኑ ተጫዋቾች በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እንዲከናወን መወሰኑ ይታወቃል። ኢትዮጵያ የውድድሩ አዘጋጅ መሆኗ በተነገረበት ወቅትContinue Reading