ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቻን ውድድር ነገ ጨዋታ ይመራሉ
በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ነገ የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በመሐል ዳኝነት ትመራዋለች። ባሳለፍነው ቅዳሜ የተጀመረው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ውድድር የምድብ ጨዋታዎች እየተካሄዱበት ሲሆን ቅዳሜዝርዝር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ እና ቻን ማጣርያ ስለነበረው ጉዞ ከሰጡት መግለጫ በማስከትል በስፍራው ከታደሙ የመገናኛ ብዙሃን አካላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ከተነሱት ጥያቄዎች መካከልም አንኳር አንኳሮቹንዝርዝር
በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሴሽነረ ፅህፈት ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እና ቻን ማጣርያ ስለነበራቸው ጉዞ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ላይዝርዝር
በቀጣይ ዓመት በካሜሩን የሚዘጋጀው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ተሳታፊዎች ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ሲታወቁ በርካታ ትላላቅ ሃገራት ወደ ውድድሩ አያመሩም። በውድድሩ በአህጉሪቱ ላይ ጥሩ ስም ያላቸው ጋና፣ ሴኔጋል፣ ደቡብ አፍሪካ እናዝርዝር
Copyright © 2021