ኢትዮጵያ ከ ዩጋንዳ ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የወዳጅነት ጨዋታዋን ታደርጋለች። ለጨዋታው የምትጠቀመው አሰላለፍም ታውቋል። የመጀመርያ አሰላለፍ (4-3-3) ለዓለም ብርሀኑ ደስታ ደሙ – አንተነህ ተስፋዬ – አስቻለው ታመነዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የነገው የወዳጅነት ጨዋታን እና አጠቃላይ የቡድኑ ሁኔታ አስመልክቶ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ስለ ወዳጅነት ጨዋታው? “ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ ይህንን የወዳጅነት ጊዜ ጨዋታዎች ሳትጠቀምዝርዝር

ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች ለ2020 ቻን ውድድር ማጣርያ ዝግጅት ይረዳቸው ዘንድ ነገ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የወዳጅነት ጨዋታ ያከናውናሉ። በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ዋሊያዎቹ ማክሰኞ አመሻሽ ባህር ዳር በመግባት ልምምዳቸውንዝርዝር

ባህር ዳር ላይ ልምምዳቸውን እያከናወኑ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ያሬድ ባዬን ከስብስባቸው ውጪ ማድረጋቸው ተረጋግጧል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ወጥ ብቃት በማሳየት ከሊጉ ምርጥ ተከላካዮች አንዱ የነበረው ያሬድ ባዬ ለሩዋንዳው ጨዋታ በአሰልጣኝ አብርሃምዝርዝር

የፊታችን እሁድ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርጉት ዩጋንዳዎች ከሰዓታት በፊት ባህር ዳር ገብተዋል። ከሳምንት በፊት ሴባስትያን ዴሳብርን በመተካት አሰልጣኝ በሆኑት ጆናታን ሚክንስትሪ የሚመሩት ዩጋንዳዎች ከቡሩንዲ ብሄራዊ ቡድን ጋርዝርዝር

ከትላንት በስትያ ባህር ዳር የደረሰው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መቀመጫውን በዩኒሰን ሆቴል በማድረግ ልምምድ እያከናወነ ይገኛል። ካሜሩን ላይ በ2020 ለሚደረገው የቻን ውድድር ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ማክሰኞ አመሻሽ ባረፉበትዝርዝር

በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ላይ ለመካፈል የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ለዝግጅት ዛሬ ባህር ዳር ገብተዋል። በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ዋሊያዎቹ በካሜሩኑ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የመጀመሪያዝርዝር

በቻን ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሩዋንዳ በቀጣዩ ሰኞ ታንዛኒያን በወዳጅነት ጨዋታ በሜዳዋ ታስተናግዳለች፡፡ በአሰልጣኝ ማሻሚ ቪንሰንት የሚመሩት ሩዋንዳዎች ከቀናት በፊት በመቀለ ዓለምአቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያን 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደዝርዝር

በአሰልጣኝ አብራሃም መብራቱ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው እሁድ በባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ከዩጋንዳ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርግ ነው፡፡ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር በመጪው ጥቅምት 8 ከሩዋንዳ ጋር ላለባቸው የመልስዝርዝር

2020 የቻን ማጣሪያ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመቐለ ስታዲየም በሩዋንዳ አቻው በመጀመሪያው ጨዋታ 1-0 ሽንፈት የገጠመው ሲሆን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት ለማድረግ አሰልጣኝ አብረሃም መብራቱ እና ረዳቶቻቸው ለ24 ተጫዋቾችዝርዝር