ምስራቅ አፍሪካ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ለሚጀምረው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቅርቡ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድር ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች በሆኑ ተጫዋቾች በሚዋቀሩ 12 ብሔራዊ ቡድኖች መካከል (አንድ ተጋባዥ ጨምሮ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ቅዳሜ ሰኔ 26 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም መካሄድ እንደሚጀምር ይጠበቃል።ዝርዝር

የምስራቅ እና መካከለኛው የአህጉሪቱ ቀጠና ላይ የሚገኙ ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ውድድር በየትኛው የኢትዮጵያ ከተማ እና መቼ እንደሚደረግ ታውቋል። ከ1926 ጀምሮ መደረግ የጀመረው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ ውድድር የ2021 የውድድር ዓመት ፍልሚያውን እድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች በሆኑ ተጫዋቾች በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እንዲከናወን መወሰኑ ይታወቃል። ኢትዮጵያ የውድድሩ አዘጋጅ መሆኗ በተነገረበት ወቅትዝርዝር

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድናቸው በሴካፋ ዋንጫ ሁለተኛ ጨዋታው ድል ካደረገ በኋላ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ በምድብ ሦስት ተደልድሎ በመጀመሪያው የማጣሪያ ጨዋታ በኬንያ 3ለ0 የተረታው ቡድኑ በዛሬው ዕለት በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ሱዳንን ገጥሞ ሁለት ለምንም ከመመራት ተነስቶ የኢትዮጵያ ቡናው የተስፋ ቡድን ተጫዋች በየነ ባንጃ በጨዋታ እንዲሁም የሀዋሳ ከተማው ብሩክ በየነ በጨዋታዝርዝር

በታንዛኒያ እየተከናወነ በሚገኘው የሴካፋ ከ 20 ዓመት ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከሃያ ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሁለተኛ የምድብ ጨዋታው ሱዳንን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ባለፈው ሰኞ በኬንያ 3-0 ከተሸነፈው ስብስብ የሁለት ተጫዋቾች ለውጥ በማድረግ ተመስገን በጅሮንድ እና በየነ ባንጃን በ በእያሱ ለገሰ እና እዮብ ዓለማየሁ ምትክ አሰልፈዋል። ዝርዝር

ኢትዮጵያ ከ ሱዳን በዛሬው ዕለት ለምታደርገው የሴካፋ ጨዋታ የተጫዋቾች አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል።  ፌዴሬሽኑ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት የዛሬው አሰላለፍ ይህንን ይመስላል ዳግም ተፈራ ፀጋአብ ዮሐንስ (አ) – ጸጋሰው ድማሙ – ወንድምአገኝ ማዕረግ – ዘነበ ከድር ሙሴ ካባላ – አብርሃም ጌታቸው – ተመስገን በጅሮንድ በየነ ባንጃ – መስፍን ታፈሰ – ብሩክዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን ከሱዳን ጋር በዛሬው ዕለት አከናውኖ 2-2 በሆነ ውጤት ጨዋታውን አገባዷል። በቀጣይ ቀናት ከኒጀር አቻቸው ጋር ለካሜሩኑ የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ዝግጅት ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ዛሬ ሦስተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን ከሱዳን ጋር አከናውነው ሁለት አቻ በሆነ ውጤትዝርዝር

ዓርብ ጥቅምት 27 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 2-2 🇸🇩 ሱዳን  3′ ጌታነህ ከበደ 88′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 52′ መሐመድ አብዱራህማን 58′ አቲር ኤል ጣሂር ቅያሪዎች 46′ አማኑኤል ዮ ይሁን 46′ አቡበከር ጋዲሳ 64′ መስዑድ ከነዓን 64′ ሽመክት ሱሌይማን 64′ ሽመልስ ታፈሰ –  ካርዶች 79′ አስቻለው ታመነ 56′ አህሐድ ኢብራሂም 75′ መሐመድ ሙክታር አሰላለፍዝርዝር

በዘጠናዎቹ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሐል የሚመደበው እንድርያስ ብርሀኑ ለኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በፌዴሬሽኑ ተመርጧል። ከወራት በኃላ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከታህሳስ 13-28 ጀምሮ የሚደረገውን ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች የሆነውን እንድርያስ ብርሀኑን የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም የወሰነ ሲሆን በዛሬው ዕለት ድርድር ካደረጉዝርዝር

በቅርቡ በከፍተኛ ሊግ ለሚሳተፈው መከላከያ ፊርማውን ያኖረውና ለጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው አብዲ መሐመድ ስለ እግርኳስ ህይወቱ፣ ለጅቡቲ ስለመጫወቱ እና ቀጣይ አላማው ይናገራል። ድሬደዋ ከተማ ልዩ ስሙ ኮኔል አሸዋ አካባቢ ተወልዶ የእግርኳስ ህይወቱን በ2007 በድሬደዋ ከተማ ተስፋ ቡድን መጫወት ጀምሯል። ድሬዳዋ ዳግመኛ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካደገበት በ2008 ጀምሮ ወደ ዋናው ቡድንዝርዝር

ዛሬ በተካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ፍፃማ ዩጋንዳ አስደናቂ ጉዞ ያደረገችው ኤርትራን 3-0 በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫ አነሳች። ላለፉት ሳምንታት በዩጋንዳ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየውና ኢትዮጵያ ያልተሳተፈችበት የሴካፋ ዋንጫ በዩጋንዳ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሳይጠበቁ ለፍፃሜ የደረሱት የቀይ ባሕር ግመሎች እና ክሬኖቹን ያገናኘውን ይህ ጨዋታ ዩጋንዳ በብራይት አንኳኒ፣ ሙስጠፋ ኪዛ እና ጃኦል ማዶንዶ ተጋጣሚዋን አሸንፋ የውድድሩንዝርዝር