በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022 የተሸጋገረው የ2021 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበትን ቀን ካፍ አሳውቋል። በዚህም መሠረት ከጥቅምትዝርዝር

በቀደመ ዘመን ከሀገር ወጥቶ መጥፋት በተለመደበት የኢትዮጵያ እግርኳስ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ጨዋታውን ለማድረግ ወደ ሞሮኮ ተጉዞ ድራማዊ ክስተት ስላስተናገደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ስለጠፉት ተጫዋቾች እንዲሁም በተጫዋቾች እጥረት ምክንያት አሰልጣኙዝርዝር

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በቅርቡ ሽግሽጎች በተደረጉበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ እና የኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድልን አስመልክቶ በፌደሬሽኑ ጽ/ቤት መግለጫ ሰጥተዋል። በመጪው የፈረንጆቹ ሴፕቴምበርዝርዝር

ኳታር ለምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ ድልድል የተደረገ ዛሬ ይፋ ሲሆን ዋልያዎቹ በምድብ ‘ G’ ተደልድለዋል። የማጣርያው ምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት በካይሮ ናይል ሪትዝ ሆቴል ይፋ የሆነ ሲሆን ማጣርያውም በርካታዝርዝር

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በመጪው ጥር በግብፅ ካይሮ ከሚካሄደው የ2022 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ድልድል አስቀድሞ አራት ቋቶችን ይፋ አድርጓል። ዋሊያዎቹም በ4ኛው ቋት ላይ ተመድበዋል። በ10 ምድቦች ተከፍሎ የሚካሄደው የአፍሪካ ዞን ማጣርያዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ እና ቻን ማጣርያ ስለነበረው ጉዞ ከሰጡት መግለጫ በማስከትል በስፍራው ከታደሙ የመገናኛ ብዙሃን አካላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ከተነሱት ጥያቄዎች መካከልም አንኳር አንኳሮቹንዝርዝር

በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሴሽነረ ፅህፈት ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ እና ቻን ማጣርያ ስለነበራቸው ጉዞ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ላይዝርዝር

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት አበርክቷል። ዋልያዎቹ ሌሶቶን ከሜዳ ውጭ ጎል ህግ አሸንፈው ወደ ምድብ ማጣርያ መግባታቸውን ካረጋገጡ በኃላዝርዝር

ላለፉት ቀናት በሌሶቶ ጥሩ ያልሆነ ቆይታ የነበራቸው ዋሊያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በሠላም አዲስ አበባ ገብተዋል። ከጥቂት ቀናት በፊት ለኳታር የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ሌሶቶን ለመግጠም ወደ ማሴሩ አምርተው እሁድ ዕለት ጨዋታውንዝርዝር

በ2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት በባህር ዳር ሌሶቶን አስተናግዳ 0-0 በሆነ ውጤት መፈፀሟ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ማሴሮ ላይ በመልሱ ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤትዝርዝር