እሁድ ጳጉሜን 3 ቀን 2011 FT ሌሶቶ 1-1 ኢትዮጵያ  55′ ሴፖ ሴትሩማንግ 50′ ንካይ ኔትሮሊ (ራስ ላይ) ድምር ውጤት: 1-1 ቅያሪዎች 57′  ቶሎአኔ  ማባሲ 73′  መስፍን   ሙጂብ 57′  ሴትሩማንግ  ሴራ 79′  ሽመልስ  አንተነህ 85′  ራስቱንሳ   ኩትላንግ 88′  አማኑኤል   ዑመድ ካርዶችዝርዝር

ለኳታር 2022 የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ኢትዮጵያን የገጠመው የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ወሳኝ የአቻነት ውጤት ካስመዘገበ በኋላ የቡድኑ አሰልጣኝ ታቦ ሴኖንግ አስተያየታቸውን ሰጥቸዋል። ስለ ጨዋታው  ጨዋታው በጣም ጥሩ እናዝርዝር

ሌሶቶን ያስተናገደችው ኢትዮጵያ ያለምንም ግብ ከተለያየችበት ጨዋታ በኋላ የዋሊያዎቹ አስልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሰጡትን አስተያየት እንደሚከተለው ሰጥተዋል። ስለ ጨዋታው በዛሬው ጨዋታ ቡድናችን ከሌላው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ ጥሩ ተንቀሳቅሷል። በርካታ የሚባሉ የግብዝርዝር

ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሜዳው ከሌሶቶ ጋር ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 0-0 ተለያይቷል። በግሩም የደጋፊ ድባብ ታጅቦ በባህር ዳር ስታዲየም የተከናወነው ጨዋታው ምንም የተሻለ የሜዳ ላይዝርዝር

በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሌሶቶ ጋር ያለ ጎል በአቻ ውጤት የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ ላይ ወደ ሌሶቶ ያቀናል። እሁድ ጳጉሜ 3 የመልሱን ጨዋታዝርዝር

ረቡዕ ነሐሴ 29 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ 0-0 ሌሶቶ – – ቅያሪዎች 63′  ቢንያም ከነዓን 60′  ፎቶአን ቤሬንግ 71′  ረመዳን አዲስ 67′ ምኳንዚ ሌሮቶሊ 81′  ዑመድ መስፍን – ካርዶች 78′ዝርዝር

በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ከሌሶቶ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ 11 ተጫዋቾች ታውቀዋል። አሰላለፉ ይህንን ይመስላል:- ጀማል ጣሳው አህመድ ረሺድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድዝርዝር

ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድንን ለመግጠም ባህር ዳር የገቡት ሌሶቶዎች ዛሬ 10:00 ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ጨዋታውን አስመልክቶ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫም የዛሬ ሳምንት ቡድኑን በአሰልጣኝነት የተረከቡት ታቦ ሴኖንግዝርዝር

ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሌሶቶን ብሔራዊ ቡድን የሚያስተናግዱት ዋሊያዎቹን ዝግጅት አስመልክቶ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ እና አምበሉ ሽመልስ በቀለ በዩኒሰን ኢንተርናሽናል ሆቴል በተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሷቸውን ዋና ዋናዝርዝር

በዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ 10:00 ላይ ሌሶቶን ያስተናግዳል። በጨዋታው ዙርያ ያሉ ጠቃሚ መረጃዎችን እንዲህ አጠናቅረናል። – ዋሊያዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም ዛሬዝርዝር