በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነገ ነሐሴ 29 በባህር ዳር ስታዲየም የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ ግብጠባቂው ምንተስኖት አሎ እና አማኑኤል ዮሐንስን እንደማይጠቀሙ ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋናዝርዝር

የ2022 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ሀገራት ቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ መካሄድ ሲጀምሩ ኢትዮጵያውያን ዳኞችም ወደ ሲሸልስ ያመራሉ። በመጪው ሀሙስ 9:00 ቪክቶርያ ላይ ሲሺልስ ከ ሩዋንዳ የሚደርጉትን የመጀመርያ ጨዋታ በላይ ታደሰዝርዝር

በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን የሚገጥመው የሌሶቶ ስብስብ ሲታወቅ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ እንደሚገባ ይጠበቃል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ደቡብ አፍሪካዊው ቴቦ ሴኖንግን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት ሌሶቶዎች በቀጣይ ሳምንት ኢትዮጵያን የሚገጥመው ስብስባቸውንዝርዝር

በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነሐሴ 29 ባህር ዳር ላይ የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀሉ ይገኛል። ጨዋታውን በሚያደርጉበት ባህር ዳር ከተማ በአሰልጣኝ አብርሃምዝርዝር

በቀጣይ ሳምንት በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሌሶቶ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥራለች። በዋና አሰልጣኙ ሞሰስ ማሊሄ ህመም ምክንያት በብሄራዊ ቡድኑ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሌስሊ ኖትሲ አማካኝነት ለዓለም ዋንጫው የማጣርያ ጨዋታ የተጫዋቾች ምርጫዝርዝር

በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነሐሴ 29 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚጫወቱት ዋሊያዎቹ ዝግጅታቸውን ባልተሟላ መንገድ መስራት ሲጀምሩ የተወሰኑ ተጫዋቾች ከቡድኑ ጋር መቀላቀል ጀምረዋል።ዝርዝር

የመቐለ 70 እንደርታው ኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብጠባቂ ፍሊፕ ኦቮኖ ምባንግ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ደረሶታል። ባለፈው ዓመት መቐለ 70 እንደርታ ዋንጫ እንዲያነሱ ጉልህ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች ስሙ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው ግብ ጠባቂውዝርዝር

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ዝግጅት የሚያደርግበት እና ቀጣይ ጨዋታ የሚያካሄድበት ስታድየም ተለይቶ ታውቋል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት ተጫዋቾች መምረጡ ይታወሳል። አሁን ደግሞ ብሄራዊዝርዝር

በ2022 ካታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በቅድመ ማጣርያው ከሌሶቶ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነሐሴ 29 እና ጳጉሜ 3 ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅት አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ለ27 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪዝርዝር

የ2022 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን የማጣርያ ድልድል ዛሬ ሲወጣ ኢትዮጵያ በቅድመ ማጣርያው ከሌሶቶ ጋር ተደልድላለች። 28 ሀገራት እርስ በእርስ በሚፋለሙበት በዚህ ቅድመ ማጣርያ ውድድር 14 አሸናፊ ሀገራት ወደ ምድብ ማጣርያውዝርዝር