ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዋን ነገ ታውቃለች

በካታር አስተናጋጅነት በ2022 ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ ድልድል ነገ በግብፅ መዲና ካይሮ ይወጣል። ወርሀዊ የፊፋ ደረጃን መሰረት ያደረገው የማጣርያ አካሄድ የቅድመ ማጣርያ፣ የምድብ…

ተጨማሪ ኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዋን ነገ ታውቃለች

ካፍ የ2022 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አካሄድን ይፋ አደረገ

በ2022 በካታር አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የዓለም ዋንጫ ከአፍሪካ የሚያልፉ ሀገራትን ለመለየት የሚደረገው የማጣርያ ውድድር አካሄድን ካፍ ይፋ አድርጓል። ከ2014 የዓለም ዋንጫ ጋር ተመሳሳይ ይዘት ያለው ይህ…

ተጨማሪ ካፍ የ2022 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አካሄድን ይፋ አደረገ

Russia 2018 |  FIFA Assigns Bamlak as a Fourth Official

Ethiopian international arbiter Bamlak Tessema has been appointed as a fourth official on the ongoing FIFA World Cup group stage games. It will be Bamlak’s…

ተጨማሪ Russia 2018 |  FIFA Assigns Bamlak as a Fourth Official

ሩሲያ 2018 | ባምላክ ተሰማ አራተኛ አርቢትር የሆነበት ጨዋታ ነገ ይደረጋል

ሐሙስ የተጀመረው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በምድብ ጨዋታዎች ቀጥሎ እየተደረገ ይገኛል። አፍሪካን ከወከሉት አርቢትሮች መካከል የሆነው ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ ነገ የሚደረግ አንድ ጨዋታ ላይ ከሚመሩ…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018 | ባምላክ ተሰማ አራተኛ አርቢትር የሆነበት ጨዋታ ነገ ይደረጋል

ሩሲያ 2018 | ሞሮኮ (የአትላስ አናብስት)

ሞሮኮ ከ1998 የበኃላ የዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ትኬቷን ቆርጣለች፡፡ ሞሮኮ የተመጣጠን የቡድን ስብስብ ካላቸው የዓለም ዋንጫው ተሳታፊ ሃገራት መካከል አንዷ ነች፡፡ መቀመጫውን በኔዘርላንድ ያደረገው ሞሮኮዋዊው የእግርኳስ…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018 | ሞሮኮ (የአትላስ አናብስት)

ሩሲያ 2018 | ግብፅ (ፈርኦኖቹ)

የግብፅ ብሄራዊ ቡድን ከ28 ዓመታት ጥበቃ በኃላ ወደ ዓለም ዋንጫ ማለፍ ችሏል፡፡ ከፈረንጆቹ ሚሊኒየም ወዲህ የነበረው ወርቃማ ትውልዷ ማሳካት ያልቻለውን ገድል በመሃመድ ሳላህ መሪነት ግብፅ…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018 | ግብፅ (ፈርኦኖቹ)

ሩሲያ 2018 | የእግርኳስ ጋዜጠኛ ኤድዋርድ ዶቭ ስለዓለም ዋንጫው እና የአፍሪካ ሃገራት ይናገራል

የ2018 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ዛሬ ሞስኮ ላይ ሩሲያ እና ሳውዲ አረቢያ በሚያደርጉት የምድብ አንድ መክፈቻ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ በዓለም ዋንጫው 5 የአፍሪካ ሃገራት የሚሳተፉ ሲሆን ከተሳታፊ…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018 | የእግርኳስ ጋዜጠኛ ኤድዋርድ ዶቭ ስለዓለም ዋንጫው እና የአፍሪካ ሃገራት ይናገራል

World Cup 2018 – African National Teams Set for Friendly Matches

The five African countries who qualified for the 2018 World Cup (Egypt, Morocco, Nigeria, Senegal, and Tunisia) are set for two friendly matches in March,…

ተጨማሪ World Cup 2018 – African National Teams Set for Friendly Matches

World Cup Draw Completed in Moscow; who are the opponents of African teams?

The World Cup draw has taken place in Russia and all 32 teams have learned their fate. Here we look at the respective groups in…

ተጨማሪ World Cup Draw Completed in Moscow; who are the opponents of African teams?

Expectations high for Africa teams going to the World Cup

Peru rounded off the 32 teams who will be traveling to Russia. Egypt, Senegal, Tunisia, Nigeria and Morocco are the African contingent taking part in…

ተጨማሪ Expectations high for Africa teams going to the World Cup