የአፍሪካ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

ሩሲያ በ2018 ለምታስተናግደው የፊፋ የአለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የሚደረጉ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል፡፡ በምድብ አንድ ኮናክሬ ላይ ጊኒ ሊቢያን ስታስተናግድ…

ተጨማሪ የአፍሪካ ዞን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

ባምላክ ተሰማ የቻን እና የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮና (ቻን) እና አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል፡፡ ባምላክ የቻን ማጣሪያ ሹመቱን ያገኘው ከካፍ ሲሆን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ…

ተጨማሪ ባምላክ ተሰማ የቻን እና የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመርጧል

የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች

ሀሙስ ማምሻውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአፍሪካ ዋንጫ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ የተወሰዱ ለውጦችን በድህረ-ገፁ ይፋ አድርጓል፡፡ ውሳኔ የተሰጠባቸው አዲሶቹ…

ተጨማሪ የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች

ሩሲያ 2018፡ ዩጋንዳ፣ ናይጄሪያ፣ ግብፅ እና ደቡብ አፍሪካ ድል ቀንቷቸዋል

ሩሲያ በ2018 ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የአፍሪካ ዞን የምድብ ጨዋታዎች ቅዳሜ እነ ዕሁድ ቀጥለው ተደርገዋል፡፡ ዩጋንዳ፣ ናይጄሪያ፣ ግብፅ፣ ዲ.ሪ. ኮንጎ፣ ብርኪናፋሶ፣ ግብፅ እና ደቡብ…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018፡ ዩጋንዳ፣ ናይጄሪያ፣ ግብፅ እና ደቡብ አፍሪካ ድል ቀንቷቸዋል

ሩሲያ 2018፡ ቱኒዚያ በአሸናፊነቷ ቀጥላለች

ሩሲያ ለምታስተናግደው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የሚደረጉት የምድብ ጨዋታዎች አርብ ምሽት አልጄሪያ ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ ተጀምረዋል፡፡ በአምስት ምድቦች ተከፍሎ በመካሄድ ላይ የሚገኘው…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018፡ ቱኒዚያ በአሸናፊነቷ ቀጥላለች

አፍሪካ ፡ አልጄሪያ ሚሎቫን ራይቫክን አዲስ አሰልጣኝ አድርጋ ሹማለች

የአልጄሪያ እግርኳስ ፌድሬሽን ከክርስቲያን ጎርከፍ ስንብት በኃላ አዲሱን አሰልጣኝ ዛሬ በይፋ አሳውቋል፡፡ አዲስ አበባ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ በኃላ ራሳቸውን ከበረሃ ቀበሮዎቹ…

ተጨማሪ አፍሪካ ፡ አልጄሪያ ሚሎቫን ራይቫክን አዲስ አሰልጣኝ አድርጋ ሹማለች

ሩሲያ 2018፡ የአፍሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

በ2018 ሩሲያ ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የተፋጠጡት 20 የአፍሪካ ሃገራት ዛሬ በግብፅ መዲና ካይሮ በሚገኘው ማሮይት ሆቴል የምድብ ድልድላቸውን አውቀዋል፡፡ ምድብ ሁለት ከወዲሁ የሞት ምድብ…

ተጨማሪ ሩሲያ 2018፡ የአፍሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል