የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎችን በመንተራስ ሶከር ኢትዮጵያ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርታለች። አሰላለፍ: 4-3-3 ግብ ጠባቂ ተክለማርያም ሻንቆ – ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ከታዩ የግብ ዘቦችተጨማሪ

ያጋሩ

በ25ኛው ሳምንት በተካሄዱት ስድስት ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ ተከታዮቹን ምርጥ አስራ አንድ መርጠናል። አሰላለፍ: 3-5-2 ግብ ጠባቂ ሚኬል ሳማኬ – ፋሲል ከነማ የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ክለብ የግብ ዘብ የሆነው ሚኬል ሳማኬተጨማሪ

ያጋሩ

በሃያ አራተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ የሳምንቱን ምርጦች በዚህ መልኩ አሰናድተናል። አሰላለፍ: 3-4-3 ግብ ጠባቂ ሴኩምባ ካማራ (አዳማ ከተማ) ምንም እንኳን ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አዳማ ከተማተጨማሪ

ያጋሩ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመመርኮዝ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ: 3-2-3-2 አቡበከር ኑሪ (ጅማ አባ ጅፋር) ወጣቱ ግብ ጠባቂ ቡድኑ ከወላይታ ድቻ ነጥብ በተጋራበት ጨዋታ ጠንካራ ሙከራዎችንተጨማሪ

ያጋሩ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን እንዲህ መርጠናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ ይድነቃቸው ኪዳኔ – ፋሲል ከነማ ፋሲል ከነማ የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱን ካረጋገጠ በኋላተጨማሪ

ያጋሩ

በድሬዳዋ የውድድር ምዕራፍ የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ላይ ጎላ ብለው የታዩ ተጫዋቾችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አሰላለፍ: 3-2-3-2 ግብ ጠባቂ – ፋሲል ገብረሚካኤል (ሰበታ ከተማ) የምንተስኖት አሎን ወደ ተጠባባቂ ወንበር መውረድ ተከትሎ የቋሚነትተጨማሪ

ያጋሩ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ብቃት አሳይተዋል ያልናቸውን ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ በማካተት ተከታዩን ምርጥ ቡድን መርጠናል። አሰላለፍ 3-3-3 ግብ ጠባቂ ፍሬው ጌታሁን – ድሬዳዋ ከተማተጨማሪ

ያጋሩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በየቦታቸው የተሻሉ ሆነው የተገኙ ተጫዋቾችን በሳምንቱ ምርጥ 11 ውስጥ አካተናል። አሰላለፍ : 4-3-3 ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ – ሀዲያ ሆሳዕና በዚህ ሳምንት ባልተለመደተጨማሪ

ያጋሩ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመመርኮዝ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርተናል።  አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ – ሀዲያ ሆሳዕና ጋናዊው ግብ ጠባቂ በውድድር ዓመቱ ለሦስተኛ ጊዜ በምርጥተጨማሪ

ያጋሩ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ስታድየም ሲቀጥል የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ ፋቢያን ፌርኖሌ – ሲዳማ ቡና በግብ ጠባቂዎች ስህተት ግቦችንተጨማሪ

ያጋሩ