ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 25ኛ ሳምንት ምርጥ 11
የተጠናቀቀውን የ25ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎችን ተንተርሰን ነጥረው የወጡ ተጫዋቾች እና አሰልጣኝ መርጠናል። አሰላለፍ (4-3-3) ግብ ጠባቂ ዳንኤል ተሾመ – ድሬዳዋ ከተማ ድሬዳዋ ከወራጅነት ስጋት ለመላቀቅ ወልቂጤ ከተማን ባሸነፈበት ጨዋታው ግብ ጠባቂው ዳንኤል ያደረገው እንቅሰቃሴ በምርጥ ስብስባችን ውስጥ ልናካተው ችለናል። ጨዋታው እንደተጀመረ የጌታነህ ከበደ እና በአጋማሹ የአቤል ነጋሽን ኳሶች ያከሸፈበት እንዲሁምRead More →