ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ14ኛ ሳምንት ምርጥ 11
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመመርኮዝ ቀጣዮቹን ምርጥ 11 እና አሰልጣኝ መርጠናል። አሰላለፍ – 4-3-3 ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ መድን ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ ድል ባይቀናውም አንድ ነጥብ ይዞ እንዲወጣ የአቡበከር ሚና ከፍተኛ ነበር። ግብ ጠባቂው በተለይም በመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻ አምስት ደቂቃዎች ውስጥRead More →