ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ተከናውነዋል። በዚህም በስምንቱ ጨዋታዎች በንፅፅር ጥሩ አቋም ያሳዩ 11 ተጫዋቾችን እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። * ምርጫው የሚከናወነው የሶከር ኢትዮጵያ ሪፖርተሮች እንዲሁም ጨዋታዎችን በሚከታተሉ ባሙያዎች ለተጫዋቾች በሚሰጡት የተናጠል ነጥብ መነሻነት ነው። አሰላለፍ፡ 4-4-2 ግብ ጠባቂ አቤር ኦቮኖ (ሀዲያ ሆሳዕና) ሀድያ ሆሳዕና በዓመቱ የመጀመርያው የሜዳ ውጭ ድል እንዲያስመዘግብRead More →