የስፖርት ዞን የዓመቱ ኮከቦች ሽልማትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ
በስድስት ዘርፎች የስፖርት ዞን የዓመቱ የዕዉቅና ፕሮግራም አሰጣጥ አስመልክቶ ዛሬ በቤዝ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። ያለፉትን ስድስት ዓመታት በሀገር ውስጥ እግርኳስ ላይ ትኩረቱን በማድረግ በፋና ኤፌም 98.1 ከሰኞ እስከ አርብ በጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር እና ጋዜጠኛ መኳንንት በርሄ ዋና አዘጋጅነት ተሰናድቶ የሚቀርበው ስፖርት ዞን በእግርኳሱ ዘርፍ ኮከቦችን ለመሸለም ከወራትRead More →