የ2014 ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥቅምት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
የዘንድሮው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሦስት ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። በ36ቱ ጨዋታዎች ላይ በመመስረትም እንደተለመደው በ30% የአንባቢያን እና በ70% የድረ-ገፃችን ባልደረቦች ድምፅ ተከታዮቹን የወሩ ምርጦች በኮከብነት ሰይመናል። የወሩ ኮከብ ተጫዋች – ሀብታሙ ተከስተ (ፋሲል ከነማ) ከእስከዛሬ የወሩ ምርጥ ተጫዋቾች ምርጫ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ውድድር የዐፄዎቹ አማካይ በአንድ ነጥብ ብልጫRead More →