ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ
የፊታችን ቅዳሜ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል ሀሊ እና ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ተጠባቂ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያውያን አራት ዳኞች ይመራል። የ2022/23 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ቀጥለው ይደረጋሉ። በሳምንቱ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ቅዳሜ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በካይሮው አል ሰላም ስታዲየም በምድብ ሦስት ተደልድለው የሚገኙት አል ሀሊRead More →