የፊታችን ቅዳሜ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል ሀሊ እና ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ተጠባቂ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በኢትዮጵያውያን አራት ዳኞች ይመራል። የ2022/23 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሦስተኛ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ቀጥለው ይደረጋሉ። በሳምንቱ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል ቅዳሜ ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ በካይሮው አል ሰላም ስታዲየም በምድብ ሦስት ተደልድለው የሚገኙት አል ሀሊRead More →

ከነገ በስትያ በባህር ዳር ስታዲየም የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የሱዳኑ ክለብ ኤል-ሜሪክ እና የጂቡቲው ክለብ አርታ ሶላር ከተማዋ እየገቡ ሲሆን የስታዲየም መግቢያ ዋጋም ይፋ ሆኗል። የአህጉራችን የክለቦች ውድድር ላይ ለመሳተፍ የሀገራት ቡድኖች እንደየደረጃቸው የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን የሱዳኑ ክለብ ኤል-ሜሪክም በቅድመ ማጣሪያው ከጂቡቲው አርታRead More →

በዚህ ሳምንት መጨረሻ በአፍሪካ ቻሚፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታቸውን የሚከውኑት ፈረሰኞቹ ወደ ሱዳን ተጓዥ ተጫዋቾቻቸው ተለይተዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከቀናት በፊት በባህር ዳር ስታዲየም የሱዳኑን አል ሂላል ኡምዱሩማንን 2-1 በሆነ ውጤት ፈረሰኞቹ ማሸነፋቸው ይታወሳል። የፊታችን እሁድ መስከረም ስምንት ደግሞ በሱዳንዋ መዲና ካርቱም ከተማ ላይ ለሚኖራቸው የመልስ ጨዋታRead More →

በሳምንቱ መጨረሻ ከአል-ሂላል ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ ወደ ሱዳን መጓዝ ያለባቸው ቅዱስ ጊዮርጊሶች አስቀድመው ለካፍ ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ባሳለፍነው ሳምንት በባህር ዳር ስታዲየም የሱዳኑን አል-ሂላልን ገጥመው 2-1 በሆነ ውጤት የረቱት ፈረሰኞቹ በዚህ ሳምንት መጨረሻ የመልስ ጨዋታቸውን ካርቱም ላይ እንዲያደርጉ ቀጠሮ መያዙ ይታወቃል። ከጨዋታውRead More →

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተካፋይ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአል-ሂላል ጋር ያለበትን የመልስ ጨዋታ ሱማሌያዊያን ዳኞች እንደሚመሩት ተገልጿል። በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ላይ ሀገራችንን በመወከል ፈረሰኞቹ እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ ቡድኑም የሱዳኑን ክለብ አል-ሂላልን በማጣሪያው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ባህርዳር ላይ አስተናግዶ 2ለ1 ማሸነፍ የቻለው ሲሆን የመልሱን መርሐ-ግብር ሱዳን ኦምዱርማንRead More →

የአህጉራችን ታላላቆቹ የክለቦች ውድድሮችን በተመለከተ የውድድሩ የበላይ አካል የክለቦች እና የተጫዋቾች ምዝገባ እንዲሁም የውድድሮቹን ቀናት መረጃዎች ይፋ አድርጓል። የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ በየአመቱ የሀገራት የሊግ አሸናፊዎች እና ሁለተኛ የወጡ እንዲሁም የጥሎ ማለፍ ባለድሎችን እንደየሀገሮቹ የውስጥ ሊግ ህጎች እያሳተፈ እንደሚገኝ ይታወቃል። ሀገራችን ኢትዮጵያም በየትኛው ውድድድ የትኛው ክለብ እንደሚሳተፍ ባታውቅምRead More →

የፊታችን ቅዳሜ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል-አህሊ እና ኢኤስ ሴቲፍ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ኢትዮጵያዊው የመሀል ዳኛ ይመሩታል፡፡ በካፍ የክለቦች እግር ኳስ ውድድር ቀዳሚውን ቦታ የሚይዘው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ መደረጋቸውን ይቀጥላሉ፡፡ በ2022 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ መርሀግብሮች መካከል በግብፁ አል-አህሊ እና በአልጄሪያው ክለብRead More →

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች በርካታ ጨዋታዎችን የመራው ኢትዮጵያዊው አርቢትር ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎችን እንዲመራ ተመድቧል። በአፍሪካ ከሚገኙ ምርጥ የመሐል ዳኞች መካከል አንዱ የሆነው በዓምላክ ተሰማ በካሜሩን አስተናጋጅነት በተከናወነው 33ኛው የአህጉሪቱ ውድድር አስደናቂ ብቃት በማሳየት ከብዙዎች አድናቆት ሲቸረው እንደነበር አይዘነጋም። የ41 ዓመቱ አርቢትር አሁንም ትልቅ ግምት የሚሰጣቸውRead More →

ሱዳን ላይ የተደረገው የአል ሂላል እና የፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታ 1-1 ሲጠናቀቅ አል ሂላል ከሜዳ ውጪ ባስቆጠረው ግብ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። የመልሱ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ አል ሂላሎች በፊት አጥቂያቸው መሀመድ አብዱርሀማን አማካይነት በሦስት ደቂቃዎች ውስጥ ባደረጓቸው እና በሳማኬ በተያዙ ሁለት ሙከራዎች የጀመረ ነበር። በፋሲል በኩልም ከደቂቃዎች በኋላ በረከት ደስታ ከርቀትRead More →

👉”በሜዳችን ያደረግነው ጨዋታ ላይ ያገኘነው ውጤት አርኪ አይደለም” 👉”በዚህ የቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ላይ ሁላችንም ትኩረታችን አንድ ነገር ላይ ነው። እሱም…” 👉”ለማሸነፍ እና ሙሉ ነጥብ ለማግኘት ጉጉት ላይ ነን። እንዳልኩት እናደርገዋለን ፤ በቡድኔ ላይም ዕምነት አለኝ” 👉”ሦስት ነጥብ ብቻ ብለን ለማሸነፍ ነው ወደ ሱዳን የሄድነው እንጂ ሀገር ለመጎብኘት አይደለም” የ2013 የኢትዮጵያRead More →